ዝ ገጣሚ ዓለማየሁ ዲባባ

ዓለማየሁ ታዬ [email protected]

ኢትዮጵያ ውስጥ በጋዜጠኝነት ሙያ በማዕረግ ተመርቆ በዚሁ ሙያ በኤሌክትሮኒክስ ራዲዮ እና ፕሬስ ሚዲያ እያገለገለ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ /Poletical Science and International Relation/ ትምህርቱን እየተከታተለ ባህር ማዶ ዘልቆ በስዊድን ሆላ /Public Media University – radio production and radio project/ ትምህርት የጋዜጠኝነት ሙያውን አዳበረ። በ/labor market/ የ/coaching/ ሙያ ትምህርትም ተከታትሏል።