እነ እስክንድር ነጋ አለም በቃ ተፈረደባቸው

Ethiopia Zare (ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2004 .. june 27, 2012)፦ በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በአወዛጋቢው የሽብርተኝነት አዋጅ ጋር በተያያዘ ከመስከረም ወር ጀምሮ በማሰቃያነቱ በሚታወቀው የማእከላዊ እስር ቤትና በቃሊቲ የቆዩት ተከሳሾች የአለም በቃ ፍርድ ተፈረደባቸው።