አበበ በቀለ
ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ ሦስት ነገሮችን በጥልቀት ብዙ ሳሰላስል ነበር። በመጀመሪያ የከነከነኝ ነገር አንዲት አቢጌል የምትባል የአራ…

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
ፕሬዝዳንት ኦባማ ሁለተኛውን ዙር የፕሬዝዳንትነት ምርጫ በማሸነፋቸው እንኳን ደስ ያለዎት ማለ…

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
ያለፈው የወያኔ መሪ ባለቤት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ትግራይን የኢንዱስትሪ ማእከል ለማድረግ መለስ ዜናዊ አቅዶት የነበረውን፤ ጽ…

በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን
እግር ኳስ በሀገራችን ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ1924 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ይኖሩ በነበሩ የውጭ ሀገር ተወላ…

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
በመጀመሪያ
በዘመነ ትምክህተኞችና ጠባቦች አንድ ቁስለኛ ሰው ነበረ። ይህ፣ በአድኃሪነት የተወጠረ የመሬትና የቤት ከበርቴ ድንገት ጋሬጣ …

(ምናባዊ አጫጭር ዜናዎች) ይነጋል በላቸው
ኢትዮጵያ የሁለት ፕሬዝደንቶች ሀገር መሆኗ ተገለጸ – ዘግይቶ የደረሰ አስደሳች ዜና – የመለስ ፎቶ ሀገር አስለቀቀ …

በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለፈው ኖቨምበር ስድስት ቀን 2012 እ.ኤ.አ. በአይነቱ ልዩ የሆነ በተለያዩ መፈክሮች እና በኢትዮጵያ ባንዲራ ያሸበረቀ ደማቅ …

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ለለውጥ ያህል ለምን አንባቢን ፈገግ ልታደርግ በምትችል የአዲስ አበባ ዘመነኛ ቀልድ አልጀምርም? … አንድ የወያኔ ከፍተኛ ባለሥልጣን በዋቢ…

ተዘራ እሸቴ
በስፖርት ዘጋቢነት ድንቅ የሆኑ ባለሙያዎች ስራቸውን አስቀምጠውልን አልፈዋል። በርካቶች ደግሞ የነሱን ፈለግ ተከትለው ድርሻቸውን ተወጥተዋ

መስፍን ነጋሽ
በእኔ እድሜ የደምሴን ያህል አገራዊ የስፖርት ስሜትን፣ በተለይ እግር ኳስን ወደ ልባችን ያቀረበ ጋዜጠኛ አልነበረም። እንደዛሬው ኢንተርኔት…

Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 28 ቀን 2005 ዓ.ም. November 7, 2012)፦ በዩናይትድ ስቴስ ኦፍ አሜሪካ እስከ ትናንት እኩለ ሌሊት ሲደረግ በነበረው ምርጫ ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴ

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነውን DC-6 B አይሮፕላን፣ መስከረም 3 ቀን 1962 ዓ.ም. በሶሪያ የወንበዴዎች ቡድን (ጀብሃን ለማለት ነው)…

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም
(ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
ጉዳዩ የምርጫ ብቻ አይደለም እኮ!
ባለፈው ሴብቴምበር ስለ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ድጋሚ መመረ

አማኑኤል ዘሰላም
መግቢያ
አንባቢያን ሰፊ ግንዛቤ ይኖራቸው ዘንድ፣ የሙስሊም አክራሪነት እንዴትና ከየት እንደተጀመረ፣ በአሁኑ ወቅትም በአለማችን ምን አ

(እየሩሳሌም አርአያ)
በመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል። በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነ

ከተስፋዬ ገብረአብ
ሰሞኑን ሃይለማርያም ደሳለኝ አንድ አስገራሚ ቃለመጠይቅ ሰጥቶ ነበር። አገር ውስጥ ለሚታተም መፅሄት በሰጠው በዚሁ ቃለመጠይቅ ላይ፣

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
“ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት፣ ሳምንታዊውን የፍትሕ ጋዜጣ እንዳይሰራጭ አገደ፤” (www.fetehe.com እና በአዲስጉዳይ መጽሔት፣ ሐምሌ 2004 ዓ.ም)

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም / ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ
ስለስልጣን ብልግና አለያም ስለ ስልጣንን በማንአለብኘነት አለ አግባብ ስለ ከመጠቀም ከመናገ

አማኑኤል ዘሰላም
መግቢያ
ከእስልምና ጉባዔ ምርጫ ዙሪያ፣ በወሎ ክፍለ ሃገር ፣ ሀገራ ከተማ በተነሳው ግጭት ሶስት ኢትዮጵያውያን ሕይወታቸው እንዳለፈ ሪፖ

(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አቡጊዳ ቀይሶ ከኮልፌ
ውድ አቶ ግርማ ካሳ “አቶ ኃይለማርም እና ኤርትራ” በሚል ፅሑፍ አዘጋጅና አቅራቢ በመሆን ያለዎትን ሃሳብ ስላካፈሉን በቅድሚያ ያለኝን

ከአባይ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ፣
ውድ ኢትዮጵያዊያን፣
ለሁለት ዓመት ያህል አገልግሎቱን አቋርጦ የነበረው አባይ ሚዲያ ወደ አገልግሎት መመልሱን ስናበስራችሁ

ነፃ አስተያየት

 
ዕለቱ ሐሙስ ነው፡፡ ቀኑ ደግሞ ‘08’፡፡ ወርሃ ጥቅምት፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢህአዴግ ግንባር ቀደሞች ተሰብስበናል፡

አማኑዔል ዘሰላም
ልማት ለአንድ አገር በጣም አስፈላጊ ነው። አገራችን ኢትዮጵያ ሰለጠኑ ከሚባሉ አገራት ጋር ስትነጻጸር ብዙ የሚቀራት ናት። አገራችንን ከ

ግርማ ካሣ
 “Hailemariam Desalegn a perfect mimic of Meles” በሚል ርእስ ሥር በኢትዮሜዲያ የቀረበች አጭር ትንተና አነበብኩ። የአቶ ኃይለማርያም ባለቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋ

የሃገር ወሬ (ታላቅ ሰው ምንአለ ከአዲስ አበባ)
ለመብራት ችግር ምክንያት የሆነውን ትራንስፎርመር ለመተካት 30 ሚሊየን ብር ተጠየቀ!
ትራንስፎርመሩን እንዴት

ማትያስ ከተማ
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም. October 17, 2012)፦ በኢትዮጵያ እስር ቤት ለአስራ አራት ወራት ያህል በእስር የቆዩት ጋዜጠኛ ዮሐን ፐርሾን እ

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
ኢትዮጵያ በመልካም ስሟም፤በአስከፊ ገጽታዋም ትታወቃለች:: ኢትዮጵያ በመልካም እንግዳ ተቀባ…

በኣረብ ኣገራት ለግርድና የሚሄዱትን እህቶቻችንን የሚደርስባቸውን ስቃይ መናገር መነሻዬ ኣይደለም። ያልፍልኛል፣ እናት ኣባቴን እጦራለሁ እያሉ ወደ ሊባ

አቤ ቶኪቻው
አዲሳባ ብሆን በፍፁም ከማልቀርባቸው ቦታዎች ውስጥ ሶስቱን ጥቀስ ብባል አንድ ታላቁ ሩጫ ሁለት ኢህአዴግ የሚጠራቸው ሰልፎች (በቅንፍም ተቃዋሚ…

ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ታመዋልም ሞተዋልም በሚማልበት ሰአት ሎጋው ሽቦ ተዘፈነ …
የርዕሰ ብሄር መለስ ዜናዊ ሞት ይፋ በሆነበት ሰአት ደግሞ ብር አንባ

ግርማ ካሳ
በምርጫ ዘጠና «ይህ ሕዝብ የሚፈልገው የመጣህበትን መሰረት አይደለም። የመጣህበትን ብሄር አይደለም። የምትሰራለትን ስራ ነው» የሚለው፣ አቶ በ

(ልዩ ጥንቅር- በደረጀ ሀብተወልድ – ኢሳት)
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን ሳዶና አራት ባለስልጣናት፤ ከኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ)

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
ያ ሰው ሞተ አሉኝ፣ እንዴት ያ ሰው ይሙት?
በሕይወት ሲያስተምር፣ ለሰው ልጆች ሕይወት፣
ተቀበረ አሉኝ፣ ከቶ እንዴት ይቀበር፣
ሙት ሕያው እ