የእውነት ዋጋ Ethiopia Zare June 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ለአገርና ለወገን እቆረቆራለሁ፤ ለአገርና ለወገን እቆማለሁ፤ በቃልም ሆነ በተግባር ገለልተኛ ተመልካች አልሆንም ብሎ በቁርጥ የተነሣ ሰው ጨርቄን ማቄን፣ ስሜን አጠፋችሁብኝ፤ ክብሬን አጎደፋችሁብኝ ብሎ ሲበሳጭና ከዚያም አልፎ ወደፍርድ ቤት ሲሄድ ያሳዝናል፤