የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲካ የዲሞክራሲ ጮራ ስትወጣ
ፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፦ ነጻነት ለሃገሬ)
በድጋሚ እውነት፤ ኃይልን ለተነፈጉ
ላለፉት በርካታ ዓመታት ስለሥልጣን ተጠቃሚዎች ዕውነትን ስናገ
ፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፦ ነጻነት ለሃገሬ)
በድጋሚ እውነት፤ ኃይልን ለተነፈጉ
ላለፉት በርካታ ዓመታት ስለሥልጣን ተጠቃሚዎች ዕውነትን ስናገ
ኤፍሬም እሸቴ
የኢንተርኔት መብት አያያዝ ጉዳይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን ሁናቴ በተመለከተ በየዓመቱ ጥናት የሚያደርገው “ፍሪደም ሐውስ” የሚባለው ታዋ…
ሰሎሞን ተሠማ ጂ.
“ነፃ-አውጪ” ነን ባዮችና “የነፃነት ታጋዮች/ተጋዳላዬች” ናቸው የሚባሉት ወገኖች ቁጥር ቀላል አይደለም። ለአብነት ያህል እንኳን “ሕወ
ተስፋዬ ገብረአብ
ስብሃት ነጋ፣ በፓልቶክ ክፍል ተጋብዞ ባደረገው ንግግር፣ “ለኦርቶዶክስ ወይም ለአማራ ብቻ ተወስኖ የቆውን የኢትዮጵያ መንገስታዊ ስልጣ
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ
ኢትዮጵያዊያኖች አዲሱን ዓመታቸውን የዘመን መለወጫ በሴፕቴምበር 11 አክብረዋል፡፡ አሁን በ
ከአቶ ኃይለማርያም የቀድሞ የዩነቨርሲቲ ተማሪ
I. መግቢያ፡-
የጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ድንገተኛ ሞት ተከትሎ የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተጠ
ደረጀ ሀብተወልድ ከሆላንድ
የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባ
ኤፍሬም እሸቴ
እንግሊዛዊ ሆኖ “ሼኪስፒርን የማያውቅ፣ ሥራዎቹንም ያላነበበ፣ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሀዲስ ዓለማየሁን የማያውቅ ‘ፍቅር እስከ መቃብርን’ም ያላ
ታክሎ ተሾመ
አቶ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያን 21 ዓመት ከገዙ በኋላ ከሚኖሩባት ምድር በሞት ተሰናብተዋል። በሳቸው ሞት ዙሪያ በደጋፊዎቻቸውና በተቃዋሚዎቻቸው መ…
(ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
በሞባይላቸው መልእክት የተላላኩ እየታደኑ ነው
Ethiopia Zare ቅዳሜ መስከረም 15 ቀን 2005 ዓ.ም. Sebtember 22, 2012)፦ የመለስ ዜናዊ ሞትና የቀብር ሥርዓታቸው አፈጻጸም ጉዳ
ከኢየሩሳሌም አርአያ
በሽማግሌው ስብሀት ነጋና በረከት ስምኦን መካከል ስር ሰዶ የቆየ
በሕግ አምላክ (ከስዊድን)
ሰው ሆኖ መኖር፣ ኖሮ – ኖሮ መሞት አይቀርም። ቢሆንም ገና በህይወት ያለ ሰውን ቢሞት ኖሮስ ብሎ የቀብር ስነሥርዓቱን መግለጽ በባህ
ደረጀ ሀብተወልድ (ከሆላንድ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ከአቶ መለስ የተረከቧት ኢትዮጵያ፤ እርሳቸው ቃለ-ምሕላ ከፈጸሙ በሁዋላ እንዳሉት ወደ ተስፋ ም
ቴዎድሮስ ኃይሌ
በርካታ የኢትዮጵያውያን ድረ ገጾች (ኢንተርኔቶች) አሉ፣ በርካታ የኢትዮጵያውያን የፓልቶክ መነጋገሪያ ክፍሎች (ፓልቶክ ሩምስ) አሉ፣ በርካ
ግርማ ካሳ
አቶ በረከት ስምኦን አገር ውስጥ ለሚታተም የሰንደቅ ጋዜጣ የሰጡትን አስተያየት አውራምባ ታይምስ ድህረ ገጽ ላይ ተለጥፎ አነበብኩት። የተለዩ በ
ተስፋዬ ገብረአብ
ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡ ጊዜ በመከላከያና በሲቪል የህወሃት አባላት ዘንድ አቧራው ጨሶ እንደነበር አስታውሳለሁ። …
አዜብ ጌታቸው
አቶ ስዬ አብርሃ በአቶ መለስ የቦናፓርቲዝም ስሌትና ማጣፋት ህይወታቸውን ለመስጠት ከቆሙለት ድርጅት መባረራቸው ሳይበቃ 6 ዓመታትን በዘብጥ
ትኩስ ወሬ ከሃገሬ – ሰኞመስከረም 7ቀን 2005 ዓ.ም
Ethiopia Zare (ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2005 ዓ.ም. Sebtember 17, 2012)፦ የአህባሽን አስተምህሮ የሚቃወሙትንና መጅሊሱ እንዲለወ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ጸደንያ ማሪያም አመታዊ ንግስ በቫንኩቨር ካናዳ (ቅዳሜ -ሴብቴምበር 22/12)
ተስፋዬ ገብረአብ
የኢህአዴግ ምክርቤት ጉባኤ ተጠናቆአል። ምክር ቤቱ ሃይለማርያምና ደመቀን ዋና እና ምክትል አድርጎ መርጦአል። በዚህ ምርጫ አነጋጋሪ የሆ…
አቶ ደሳለኝ ኃይለምሪያም ሊቀመንበር ሲሆኑ በምክትልነት አቶ ደመቀ መኮንን ተመርጠዋል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ መስከረም 5 ቀን 2005 ዓ.ም. September 13, 2012)፦ ለበርካታ ወራ
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
በ2008 ምርጫ ወቅት ዕጩውን ፕሬዜዳንት ኦባማን በደስታ ነበር የደገፍኳቸው? በእርግጠኝነት! ባ…
ሀሙስ መስከረም 3 ቀን 2005 ዓ.ም “መጅልሱ ይለወጥ!” የሚል አቋም ያላቸውና ወኪሎቻቸው ከእስር እንዲፈቱ የሚጠይቁ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ያለ ብሔር፣ ያለ ጾ…
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የህወሃት አባል ነው ። ከትጥቅ ትግሉ ዘመን አንስቶ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ስልጣን እስከተቆናጠጠበት ጊዜ ድረስ ያለው የጀርባ ታሪክ በንጹሃን ደም የ…
ዘንድሮ መታዘብ ከምንችለው በላይ የምንታዘበው ነገር ገጥሞናል፡፡ እንደ እባብ ቆዳቸውን ሸልቅቀው የሚቀይሩ፣ እንደ እስስት የሚለዋወጡ የቀበሮ ለምድ የለ
በድምሩ 1900 እስረኞች አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ከእስር ይፈታሉ
Ethiopia Zare (ሰኞ ጳጉሜን 5 ቀን 2004 ዓ.ም. September 10, 2012)፦ ላለፉት አስራ አራት ወራት በእስር …
(ተመስገን ደሳለኝ – አዲስ አበባ)
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዕሁድ ዕለት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፅሟል። ለሁለት ሳምንት ያህልም ለእልፍ አእላፍት አንገብ
ተስፋዬ ገብረአብ
የኢህአዴግ የስልጣን ሽኩቻ ተባብሶ በመቀጠሉ የአመራር አባላቱ ዝግ ስብሰባ ላይ ስለመሆናቸው እየተሰማ ነው። ይህን ሽኩቻ ከህዝብ ጆሮ ለ
የሟቹ አቶ መለስ ዜናዊ ስጋ ዘመድ የሆኑ ኤርትራውያን የጋራ “ሃዘን መግለጫ “በአይጋ ፎረም በኩል አስተላልፈዋል።
“የምናፈቅረው ወንድማችን እና ልጃችን…
ላለፉት 8 ዓመታት አገራዊ ፋይዳ ያላቸውንና ለህዝባችን ሁለንተናዊ ነጻነት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በመደገፍ ሲንቀሳቀስ የቆየው የሜልበርን ዲሞክራሲ ለ
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
በዚች ግጥም ልግባባችሁ…”እንባ እንደ ጅረት ፈሰሰደረት ኢንደ አፈር ፈረሰምድረ ጭርንቁስ ድሃተቃቀፈና አነባግና ያለፈ እናዳላረፈ አረፈአየ አየና አለፈ”
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ሰራዊት ፍቅሬና እቁባይ በርሄ ሚና ተጫውተዋል
ልዩ ሪፓርታዥ (ከአዲስ አበባ)
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነሐሴ 22 ቀን 2004 ዓ.ም. August 28, 2012)፦ የአቶ መለስ ሞትን ተከትሎ
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን መግለጫ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ይሄ ሃይሌ ለ ካ ሆደ ቡቡ ነው:: ያን ጊዜ በኦሎምፒክ ፖል ቴርጋትን አሸንፎ ሲያለቅስ እኮ እኔ ለባንዲራው መስሎኝ አብሬው አነባሁ:: ወይ ጊዜ… ለካ እንዲህ ገር
ታረቀኝ ሙጬ
እንዴት የመሰለ ግሩም መጣጥፍ ልጥፍ ከጧቱ አንድ ሰዓት ላይ ሌባ ጣቴን አነጣጥሬ ኮምፒውተሬ ላይ ጉብ ከማለቴ አለወትሮው የሞባይሉን ኤፍ ኤም የ
“ቤተሰቦቻቸው አብረዋቸው ናቸው”
“ቀብራቸው እስኪፈፀም ብሔራዊ የኀዘን ቀን ታውጇል”
“ፓርላማው በቅርቡ ተሰብስቦ ም/ጠ/ሚኒስትሩን ቃለ-መኃላ ያስፈ
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነኀሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. August 21, 2012)፦ በመጨረሻም የኢትዮጵያ መንግሥት ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በ57 ዓመታቸው ማረፋቸውን ዛሬ ጠዋት በመንግሥት መገና
መለስ ዜናዊ በህይወት አለመኖሩ በኢሳት ከተገለጸ ከሳምንታት በሀኋላ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ ሆነ
ሙሉውን በቅርብ ይዘን እንቀርባለን
ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ
መንደርደሪያ
ወደ መጣሁባት ምድር
እስክመለስባት በፍቅር
ሰውን ከማስደሰት በቀር
አይወጣኝም ክፉ ነገር፤
ልዕልት ድምፃዊት ብ
ተመስገን ደሳለኝ – አዲስ አበባ
በልጅነት ዕድሜያችን ከሚወደዱ እና ከሚናፋቁ ወራቶች ነሐሴ ዋነኛው ነው። በተለይ ለብላቴናዎች። ለወሩ ተወዳጅነት ምክንያ
ጥሩነሽ ዲባባ ደግሞ ነኀስ
Ethiopia Zare (ዓርብ ነኀሴ 4 ቀን 2004 ዓ.ም. August 10, 2012)፦ አትሌት መሰረት ደፋር ዛሬ ማምሻውን በለንደን ኦሎምፒክ በተካሄደው የአምስት ሺ