ማነው? አንዷለምንና አጋሮቹንየሚገርፋቸው?የሚያስገርፋቸው? ወያኔ ወይስ እኛ?
የጐንቻው
ገሃዱ እውነታ አንዷለምንና አጋሮቹን አሳልፈን ለግርፋት፤ ለውርደት፤ ለስቃይ፤ ‘ለቁም-ሞት’ የዳረግናቸው በለየለት ጠላት (ወያኔ) እናሳብ እን
የጐንቻው
ገሃዱ እውነታ አንዷለምንና አጋሮቹን አሳልፈን ለግርፋት፤ ለውርደት፤ ለስቃይ፤ ‘ለቁም-ሞት’ የዳረግናቸው በለየለት ጠላት (ወያኔ) እናሳብ እን
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
በኢሳት የተጀመረው እወካ ለአረብ ሀገራት ተርፏል
የእውቀት ማነስ ነው ተብሏል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ የካቲት 10 ቀን 2004 ዓ.ም. February 18, 2012)፦ የኢትዮጵያ መንግስት
ተስፋዬ ገብረአብ
ሳቂታ ውብ ጥርሶችና ታማኝ አይኖች ያሏት ሸዋረጋ የምትባል አንዲት ልጅ ነበረች። ነዋሪነቷ ወሎ ላይ ነበር። ገና የስምንት አመት ህፃን ሳ
ጥቁር አንበሳ
”አንተ ምን አለብህ ያለኸው እውጭ? የፈለከውን ትቀባጥራለህ! እዚህ ለእኛ ደግሞ ዕዳ ትሆናለህ። እዚያ ያለህበት አርፈህ ብትቀመጥ ለእኛም የመ…
ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
አማራው የህወሓት ቼ ጉቬራ
ፋኖ ተሠማራ… ፋኖ ተሠማራ…
እንደ ሆቺሚኒ… እንደ ቼ ጉቬራ…
በዱር በገደሉ ታሪክ ልትሰራ
ዛሬ ፋኖ…
(ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
“አንፈናቀልም” ያሉ እየታሰሩ ነው
Ethiopia Zare ( ሐሙስ የካቲት 8 ቀን 2004 ዓ.ም. February 15, 2012)፦ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የታችኛው ኦሞ ሸለቆ በመባል የሚታወቀው አ…
Ethiopia Zare (ረቡዕ የካቲት 7 ቀን 2004 ዓ.ም. February 14, 2012)፦ ከ3 ሺህ አመታት በፊት ሰፊ ግዛት ታስተዳድር እንደነበር በአፈ ታሪክ የምትታወቀው የንግስት ሳባ (ኩዊን ሼ…
(በሲያትል ሕዝባዊ የስብሰባ ጥሪ! ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የሚበዙት ነገሥቶቻችን በታሪክ ረገድ የተፃፈላቸው የጦርነትና የግዛት ማስፋፋት ታሪካቸው እንጂ ለእውቀትና ለጥበብ ሥራዎች እንዲሁም ለስነ ጹሁፍ ያላቸው
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ሃይማኖት ተከታዮች ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር፤ አብዛኛዎቹ ተሳታፊዎች ይዘውት የነበረው መፈክር፡ ‹‹እስልምና በ
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
አቤ ቶኪቻው
ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ… እውነቱን ለመናገር በየሳምንቱ ለሀገሬ አንድ ለእናቱ የሆነችው ፍትህ ጋዜጣ ላይ በየሳምንቱ ብከሰት ደስታዬ ወደር
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ተመስገን ደሳለኝ
“ክልምኖም ይስምዑኒ!!!”
“(እስኪ ልለምንዎ አንዴ ይስሙኝ)”
…እያልኩ ያለሁት ‹‹አባታችን ሆይ›› አይደለም፤ ‹‹መለስ ሆይ!›› ነው።
ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ
አቶ መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ለፓርላማቸው የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረባቸውን ተከትሎ፤ከብቸኛው የ
ፕሮ/ር አለማየሁ ገብረማሪያም
ትርጉም፦ ኢትዮጵያ ዛሬ (ኢዛዝክ)
የአእምሮ ውጤቶች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች
አንድ ሰው የሌላን ሰው ቤት ቢያቃጥል ወይንም ጉዳ…
በግሩም ተ/ሀይማኖት
ሀበሻ በየመን ክፍል 10
የምጀምረው በሁለት አሳዛኝ ዜና ነው፡፡ የመን ውስጥ ከሚታተሙት የግል ጋዜጣዎች አንዱ የሆነው አል-ሻራዕ የተባለ…
ይህ ፌደሬሽን በሂውስተንና በዳላስ ሁለት ቡድኖች ተመሰረተ። በቀጣዩ አመት ዳላስ ጨዋታው ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ሜዳ በመሄድ የታደምሁ ነኝ። ይህ ፌደሬሽ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ግርማ ደገፋ ገዳ
ኢሜይል አስጠላፊ፣ ገዢውን ማኳኳያ ራዲዮ አየር ባለቤት፣ የማወናበጃ መጽሔት አዘጋጅ፣ የተዘረፈ ዶላር አስተላላፊ፣ የፕሮፓጋንዳ ለቅላ
መግቢያ
የዓባይ ወንዝ ከምንጩ ላይ ትንሽ ነው፤ ከብዙ የኢትዮጵያ ታላላቅ ወንዞች አይበልጥም። ኢትዮጵያን ሲለቅ ግን ግዙፍ ሆኖ ነው። ምንም እንኳ”ዓባይ” ቃ
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
አስተሳሰብና ጉልበት (ሕገ አራዊት)
በረከትን በደንብ የሚያውቀው ያሬድ ጥበቡ ሙልጭ አድርጎ ነግሮታል፤ ያሬድ ከዚህ በፊትም ስለ…
ያዕቆብ ኃይለ ማርያም (ዶ/ር)
አፍሪቃውያን በአረቦች እየተፈነገሉ ለነጮች ተሽጠው ባህር ሲሻገሩ ንብረታቸውም ወደ አውሮፓና አሜሪካ ሲጋዝ ብዙ ምዕተ ዓመታት…
መግቢያ
በጄኔራል ከማል ገልቹ የሚመራዉ ኦነግ «ኦሮሞ የኢትዮጵያ ግንድ ነዉ። ቅርንጫፍ ከግንድ ይገነጠላል እንጂ ግንድ ከቅርጫፍ አይገነጠልም» በሚል፣ የ
አቤ ቶክቻው
ከመጀመሪ በፊት… በተለያየ ግዜ በተለያየ መልኩ ተግቼ እንድፅፍ ያገዛችሁኝ እና፤ “አይዞህ ከጎንህ ነን” ያላችሁኝ ወዳጆቼ በርካታ ናችሁ። እ
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ክፍሌ ሙላት (የኢነጋማ ፕሬዝዳንት) – በግል
ሲሞላልኝ በሳምንት ካልሆነልኝ ደግሞ በአስራ አምስቱ ሰላምታዬን ካሉበት የማደርሳቸው ወዳጆች አሉኝ። ለአገር
ሆላንዶች አበባ ይወዳሉ። ወንጂ ውስጥ ያላመጡት አበባ የለም። በተለይ ሽቦ ግቢ ውስጥ ከሆላንድ የመጡ አበቦችና ዛፎች በብዛት ይታያሉ። ቤታቸውና ቢሯቸው ዓ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለምንበብ ይህንን ይጫኑ)
መቋጫ የሌለው የኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ አ ንዳ በአፍሪቃ አህጉር ተወዳዳሪ የሌለው የተራዘመና የተወሳሰበ አውዳሚ ጦርነት ቁጥር ስፍር የሌለው የኢትዮጵያውያ
አማርኛና ኦሮምኛ ህብር ፈጥረው የአየር ሞገድ እየሰነጠቁ በጆሮአችን እየተንቆረቆሩ ነው። ፓልቶክ በሚሉት ዘመን አመጣሽ መገናኛ። …አብሮነታችን ያስከብ
ተመስገን ደሳለኝ
ተስፋ ቆርጬ አላውቅም። ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር ሳያጋጥመኝ ቀርቶ አይደለም። ብዙ ጊዜ ገጥሞኝ ያውቃል። ነገር ግን የብዙ ሀገራት ተሞክ
አቤ ቶኪቻው
በመጀመሪያም
ይህ ፅሁፍ ባለፈው አርብ ለወጣችው ለምናፍቃት ፍትህ ጋዜጣ ልኬው ታትሞም የነበረ ነው። ታድያ ለፍትህ ስፅፈው በተቻለኝ አቅም በኢ
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት እንዲከበር፤ ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር እና በዲሞክራሲያዊ ስርኣት ዉስጥ ዜጎች በእኩልነት ሰብኣዊ መብታቸዉ
ወለላዬ ከስዊድን [email protected]
መቼም ተስፋዬ ገብረአብ ከጻፈ አንድ ትዝት የሚጭር ወይም ስሜት የሚነካ ነገር አያጣም። ባለፈው ሣምንት ”አሳዛኝ ዜና” በሚል…
ኮሎኔል መንግስቱ ኃ.ማርያም ትግላችን የተሰኘ ባለ 505 ገጽ መጽሀፍ ጽፎ ሎስ አንጀለስ (አሜሪካ) ፀኃይ አሳታሚና አከፋፍይ ድርጅት ታትሞ ገበያ ላይ ከዋለ ሰነባ…
በጋምቤላ የፉኝዶ ወረዳ የአንድ አባ ወራ አህያ ወደ ጎረቤቱ ዘልቆ አንዲት የሌላ አባወራ ንብረት የሆነች ሴት አህያ ላይ ይንጠላጠልና የልቡን ያደርሳል። የሴ…
በጋምቤላ የፉኝዶ ወረዳ የአንድ አባ ወራ አህያ ወደ ጎረቤቱ ዘልቆ አንዲት የሌላ አባወራ ንብረት የሆነች ሴት አህያ ላይ ይንጠላጠልና የልቡን ያደርሳል። የ
ነጻው ፕሬስ – አዲሱ የ’ኢሕአፓ’ ጠላት!?
ከአትክልት እና ጓደኞቹ
የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ላለፉት 20 ዓመታት በእሳት የተፈተኑ ቁርጠኞች ናቸው። እስ
አልሸባብ 10 ወታደሮች ገደልኩ ብሏል
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 21 ቀን 2004 ዓ.ም. January 25, 2012)፦ በደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ጦር ጠቅላይ ሰፈር ላይ የአ…
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የመጸሐፉ ደራሲ ቆንጅት ብርሃን
መንደርደሪያ
ደምና ዕንባ ተቀላቅሎ በብዕር ሲቀሰም ምንን ይወልዳል? ምርኮኛ! ምርኮኛ የደም መፅሀፍ ነው። የዕንባ መፅሀፍ…
(ሙሉውን ጽሁፍ በ ፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)