•    የውጭ ባለሀብቶች ዝቅተኛ ካፒታል ሁለት መቶ ሺሕ ዶላር ሆኗል
በብርሃኑ ፈቃደ
‹‹ነፃነታችንን እ.ኤ.አ. በ1968 ነበር ያገኘነው፡፡ ያኔ ትገዛን ከነበረች

ዘንድሮ ዘጠኝ አዳዲስ መርከቦች ይገባሉ ተብሏል
በዳዊት ታዬ
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ኢንተፕራይዝ በአሁኑ ወቅት እየተገለ

በጋዜጣው ሪፖርተር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያወጣውን የብድር ፖሊሲና  የተቆጣጣሪውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፖሊሲዎች በመጣስ፣ ከፍተኛ የዕዳ ጫና ላለ

‹‹የታላቁ ሩጫ ሀብት ይወረሳል መባሉ ስፖንሰሮችን አስደንግጦብናል›› አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
በዮሐንስ አንበርብር
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበ

ከአራት ቀናት በፊት በሶርያ እና ቱርክ ድንበር ላይ የጀመረዉ ግጭት አይሎ መቀጠሉ ተነገረ። ሶርያ እንደገና አዲስ ጥቃት በመሰንዘሯ የቱርክ ወታደራዊ ሃይል …

አንድ የሜዲያ ተቋም ስኬታማ ስለመሆኑ የሚመሰክረው የስራው ውጤት ብቻ ነው። በመገናኛ ብዙሃን ስራ ላይ የተሰማሩ ጋዜጠኞች ስራቸውን የሚገመግሙት ከሚደርሳቸው በጎም ይሁን መጥፎ ምላሽ አንጻር ይሆናል። ስለ ዋሽንግተን ዲሲው አዲስ ድምጽ ራዲዮና ስለ ዋና አዘጋጁ አበበ በለው ተግባራት እንዲሁም እንቅፋቶች በአንዲት ገጽ ለመመስከር ያስቸግራል። የስራው ውጤትም የሚገመገመው እኛ የሚድያው ደጋፊዎች በምንሰነዝረው ሙገሳ ሳይሆን – ከተቃራኒው ጎራ […]

‹‹አበባን ተቀዳጅ››
በሔኖክ ያሬድ
አዲሱ ዘመን 2005 መስከረም አንድ ቀን ቢገባም በመደበኛው አቈጣጠር ሰኔ 26 ቀን የተጀመረው ክረምት ያበቃው ግን ትናንትና …

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዕሁድ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም የሚካሄደውን የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ በመቃወም ዓርብ መስከረም 25 ቀን 2005 ዓ.ም ከጁም…

በኦሮምያ ክልል አዲስ አበባ ዙርያ የሚገኙ ለገጣፎ እና ለገዳዲ በተሰኙ የገጠር ቀበሌ ማህበራት ጤፍ እና ሌሎች ሰብሎችን እያመረቱ ይተዳደሩ የነበሩ ገበሪዎ

መሥራቾቿ እነ መጋቤ-ካህናት ከሀሊ ወንዳፈረው የዛሬ ፳፭ ዓመት፣ ደብረ-ሰላም ቅድስት-ማርያም ብለው ያቋቋሟት ይህች ቤተ-ክርስቲያን፣ በኋላ ነው፣ ሰፊ አገል…

መሥራቾቿ እነ መጋቤ-ካህናት ከሀሊ ወንዳፈረው የዛሬ ፳፭ ዓመት፣ ደብረ-ሰላም ቅድስት-ማርያም ብለው ያቋቋሟት ይህች ቤተ-ክርስቲያን፣ በኋላ ነው፣ ሰፊ አገል…

የሀ/ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ገሪማ የሀ/ስብከታቸውን እንቅስቃሴ በቅርበት ተገኝተው
ለመከታተል ባለመቻላቸው ምእመናኑ መራራ አቤቱታ አቀረቡባቸ

በኢትዮጵያ ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ ተከስቷል የሚባለው የውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት በሀገሪቱ ባንኮች ዕለታዊ ተግባር ላይ አስተጓጎለ። የክምችቱ እጥረ…

የክርክር ተጨባጭ ሚናና ይዘት፤ እንዲሁም በፕሬዝዳንት Obama እና በተፎካካሪያቸው Mr Romney መካከል የተካሄደው የመጀመሪያው ዙር ክርክር ይፈተሻል።

በኢትዮጳያ ዉሃን ጠጥቶ፤ እሸትዋን በልቶ፤ ያደገ ዜጋ ሁሉ፤ ምን ከአገር ርቆ ቢሄድ፤ ያደገበትን ባህሉን ይረሳል ማለት ዘበት ነዉ። በዉጭ አገር ሲኖር፤ ዘመ…

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከችግሩ መከላከያ ዘዴዎች ውስጥ በአንድ አካባቢ የሚገኙ ተመሳሳይ ምርት የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎች የጋራ የፍሳሽ ማ

በሥልጣን ላይ ያሉት የዲሞክራቶቹ እጩ ባራክ ኦባማ ና የቀድሞው የማሳቹሴትስ ሃገረ ገዥ ሚት ሮምኒ በዴንቨር ኮሎራዶ በዴንቨር ዩኒቨርስቲ ያካሄዱት የዚሁ የ

የሶማሊያ አምባሳደር የሶማሊያን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችለውን አስፈላጊውን እርዳታና ድጋፍ ለመቀበል ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል ። የሶማ…

ትናንት ከሶርያ ምድር በተወነጨፈ ሞርታር አምስት ዜጎቿ የተገደሉባት ቱርክ የአፀፋ ጥቃት ሰነዘረች። በሁለቱ ተጎራባች ሀገሮች መካከል የተካረረዉ ፍጥጫ እ…

ፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፦ ነጻነት ለሃገሬ)
በድጋሚ እውነት፤ ኃይልን ለተነፈጉ
ላለፉት በርካታ ዓመታት ስለሥልጣን ተጠቃሚዎች ዕውነትን ስናገ

ኤፍሬም እሸቴ
የኢንተርኔት መብት አያያዝ ጉዳይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን ሁናቴ በተመለከተ በየዓመቱ ጥናት የሚያደርገው “ፍሪደም ሐውስ” የሚባለው ታዋ…

የፊታችን ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (እአአ) ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና የሪፐብሊካን ፓርቲው…

ሞዛምቢክን 15 ዓመታት ሙሉ ያዳቀቀውን የርስበርስ ጦርነት ያበቃው የሰላም ውል ከተፈረመ ነገ እአአ ጥቅምት አራት ቀን 20 ዓመት ይሆነዋል። በምሕፃሩ ፍሬሊሞ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤን የታገደ ገንዘብ አስመልክቶ ዉሳኔ ለመስጠት ለጥቅምት ስድስት 2005ዓ,ም ቀጠ…

በብርሃኑ ፈቃደ የምዕራቡ ዓለም በተለይም አሜሪካ በታሪኳ ከባዱን የድርቅ አደጋ እያስተናገች መሆኗን ተከትሎ፣ ድሆችና ተመጽዋች አገሮች በምግብ ዋጋ ንረት…

 
በአንድ አገር የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመኖሩ አንዱ ማሳያ የተለያዩ አመለካከቶችና አማራጮች በኅብረተሰቡ ውስጥ ሲንሸራሸሩ ነው፡፡ ተራ መንሸራሸር ሳይ

–    ኢሕአዴግ እንደ ዱላ ቅብብል ለረዥም ዓመታት ሊቆይ ይችላል-    ሰላማዊና ሕገወጥ ባርኔጣ አደባልቆ ማጥለቅ አይቻልም-    ከኤርትራ መንግሥት ጋር በጠረ…

•    ነጋዴዎች ስንባል ቀጣፊዎች ነን•    መንግሥት ዓይኑን ቢጨፍንልን ጥሩ ነው•    መንግሥትን የንግዱን ነገር ለእኛ ይተውልን በዮሐንስ አንበርብርሼ

በዮናስ አብይበአገሪቱ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፉና ሃይማኖታዊ ግጭቶችን እየፈጠሩ ነው የሚባሉ ማናቸውም ሃይማኖታዊ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ ም…

•    ባለሥልጣኑ ችግሩን ለመፍታት አማራጮችን እያዘጋጀ መሆኑን ጠቆመበታምሩ ጽጌበአዲስ አበባ ከተማ ከተወሰኑ ወራት ወዲህ የባሰበት የትራንስፖርት እጥ

በዮሐንስ አንበርብር የግል ተቋማት ሠራተኞች የማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው በላይ ከአገር እንደወጡ አለመመለሳቸውን ምንጮች ገለ

በዮሐንስ አንበርብርበ7.5 ቢሊዮን ብር ካፒታል በፓኪስታን ባለሀብቶች ተመሥርቶ ወደ ምርት ሊገባ የነበረው ስኳር ፋብሪካ፣ ከነባንክ ዕዳው በአቶ ዓባይ ፀሐዬ…

በታምሩ ጽጌሕገወጥ ግንባታ ተብለው በሚፈርሱ ቤቶች ምክንያት በቦሌ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶና በሌሎቹም ክፍላተ ከተሞች ውዝግብ እየተፈጠረ ነው፡፡ ቤቶቹ የሚ…

•    የ21 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶችን ለመስጠት ጨረታ ያወጣልበውድነህ ዘነበየኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ሲያካሂድ የቆየውን የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮ

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ “አፋኝ” በሆኑ ሕጎች ላይ መሠረታዊ ማስተካከያ ለማድረግ እንዲሠሩ ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቅርቧል፤ ከ

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ አፋኝ በሆኑ ሕጎች ላይ መሠረታዊ ማስተካከያ ለማድረግ እንዲሠሩ ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቅርቧል።

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፥ «ፍኖተ ነፃነት» ለተሰኘው ሣምንታዊ ጋዜጣው ሕትመት መቋረጥ የኢሕአዴግን መንግሥት ተጠያቂ አድርጓል።