ስኳር ኮርፖሬሽን የፓኪስታኑን ፋብሪካ ከነባንክ ዕዳው ገዛው
በዮሐንስ አንበርብር
በ7.5 ቢሊዮን ብር ካፒታል በፓኪስታን ባለሀብቶች ተመሥርቶ ወደ ምርት ሊገባ የነበረው ስኳር ፋብሪካ፣ ከነባንክ ዕዳው በአቶ ዓባይ ፀሐዬ ለሚመራው የስኳር ኮርፖሬሽን ተሸጠ፡፡