የኦባማና የሮምኒ የቴሌቪዥን ክርክር DW Amharic October 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሥልጣን ላይ ያሉት የዲሞክራቶቹ እጩ ባራክ ኦባማ ና የቀድሞው የማሳቹሴትስ ሃገረ ገዥ ሚት ሮምኒ በዴንቨር ኮሎራዶ በዴንቨር ዩኒቨርስቲ ያካሄዱት የዚሁ የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ክርክር ሙሉ ትኩረት ግብር የእዳ ቅነሳ የሥራ ፈጠራና የመሳሰሉት የአሜሪካን የሀገር ውስጥ ፖሊሲ ጉዳዮች ነበሩ ።