Amharic የጀርመን ንግድ በኢትዮጵያ DW Amharic Oct 3, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያቸው በፍጥነት እያደገ ነው ተብሎ ከሚነገርላቸው ሀገራት አንዷ ናት። ሆኖም ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነትና የዋጋ መናር የሀገሬው ህዝብ በኢትኆጵያ መንግስት ከሚወደሰው የሁለት አሐዝ እድገት ያገኘውን ጥቅም አጠራጣሪ አድርጎታል።