የኢንዱስትሪ ብክለትን መከላከል DW Amharic October 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከችግሩ መከላከያ ዘዴዎች ውስጥ በአንድ አካባቢ የሚገኙ ተመሳሳይ ምርት የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎች የጋራ የፍሳሽ ማስወገጃ እንዲጠቀሙ ማድረግ ነው ። ከዚህ ውጭ አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ሥራ ሲጀምሩ ተረፈ ምርታቸው አካባቢን እንዳይበክል መስሪያ ቤቱ ክትትል እንደሚያደርግም አስታውቋል ።