በቅ/ሲኖዶሱ አቋም የተደሰቱት የደብሩ ካህናት፣ ምእመናንና
የሀ/ስብከቱ አስተዳደር ጉባኤ አባላት አጣሪ ኮሚቴውን ለማገዝ ዝግጁ መኾናቸውን

አዳም ሰሎሞን ወልደማርያም በኔቫዳዋ ላስ ቬጋስ ከተማ ታክሲ ነጂ ናቸው፡፡ በቅርቡ 221 ሺህ 510 የአሜሪካ ዶላር እርሣቸው የሚይዙት መኪና ውስጥ ተረስቶ አግኝተ…

ዳግላስ ባርበር እና ባለቤታቸው ክሪስቲን ባርበር ባለፈው መጋቢት ከኢትዮጵያ በጉዲፈቻ ባመጧቸው ህፃናት ላይ “ከባድ ጥቃት አድርሰዋል” ተብለው ተከስሰዋ

የጀርመን ሚኒስትሮች ካቢኔ በሃይማኖት ላይ የተመሠረተዉ ወንዶች ልጆችን የማስገረዝ ባህልና ልማድ የሚያስቀጣ አይደለም ሲል ለወላጆች የመወሰን መብታቸዉ

በቅርቡ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በተካሄደው በጀርመን የኢትዮጵያ ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር ስብሰባ ላይ በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ የሚታየውን የ

ፀረ የሞቱ ቅጣት ቀን ዛሬ ለ 10ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ ውሏል። በያመቱ የሞቱ ቅጣት በይፋ የሚወገዝበት ይህ ዕለት ታስቦ እንዲውል ሀሳቡን እአአ በ2002…

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ኅልፈት ከተሰማ 50 ቀናት ሆኑት፤ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ቃለ መሓላ ከፈፀሙ ደግሞ 18 ቀናት፡፡ እነዚህ ከሁለ

የቦሌ ክፍለ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ከሚገኙት አሥር ክፍላተ ከተማ በቀዳሚነት ትኩረትን የሚስብ ነው፡፡

በየማነ ናግሽ
የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በአንድ ጥላ ሥር ያሰባሰበው የኢትዮጵያ ፍትሕና ዲሞክራሲ ኃይሎች ግንባር (ኢፍዴኃግ) በወቅታዊና በአገራዊ ጉዳ

በውድነህ ዘነበ
በከፍተኛ ወጪ ተገንብቶ በቅርቡ ለትራፊክ ክፍት የተደረገው የቃሊቲ መስቀል አደባባይ የአስፓልት መንገድ መካከኛው ክፍሉ ለባቡር ሐዲድ ግን…

–    15 ሺሕ ልዩ የቁጠባ ደብተሮች ለባንኮች ተሰራጭተዋል –    ምዝገባው የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል ተብሏል-    የንግድ ባንክ ሠራተኞች አትመዘገቡም መባላቸ

በዮሐንስ አንበርብር
ክልሎች ከፌዴራል መንግሥት ጋር የሚጋሯቸው የተለያዩ የገቢ ዓይነቶች መከፋፈያ ቀመር ጊዜው ያለፈበትና አሁን ያለውን የዕድገት ደረጃ …

በጋዜጣው ሪፖርተሮች
በመጪው እሑድ ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም. ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በአዲስ አበባ የመልስ ግጥሚያውን ከሱዳን አቻው ጋር የሚያደርገው የኢትዮ…

በዮሐንስ አንበርብር
የቀድሞውን ወታደራዊ አገዛዝ የመገርሰስ ትግል ውስጥ የተሳተፉና በአሁኑ ወቅት በመንግሥት ተቋማት ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኙ የቀ

•    ሥልጣን የተረከበው መንግሥት በመለስ ራዕይ ላይ እንዲሠራ አሳስበዋል
በዮሐንስ አንበርብር
የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ሦስተኛ ዓመት …

በውድነህ ዘነበ
በተለያዩ ጊዜያት ለሥራ ወደ ጋምቤላ ክልል ገብተው በማጃንግ ዞን ጐደሬ ወረዳ የሠፈሩ ሰዎች መሬት እንደአዲስ ሊመዘገብ ነው፡፡

click here for pdfአንድ ወዳጄ ከላከልኝ መጽሐፍ ላይ ይህንን አነበብኩ፡፡ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ የትም ቦታ ሲሄዱ አይለያዩም ነበር፡፡ እንደለ

በዓባይ እና በተፋሰስ ወንዞች እንዲሁም ከዓባይ ወንዝ ግድብ ጋ በተያያዘ ባካባቢው ባሉ ሀገራት ውስጥ በሚታየው የፖለቲካ አቋምና አመለካከት ላይ ያተኮረ ው

የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ዛሬ በግሪክ መዲና አተንስ ባደረጉት ጉብኝት ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር አንቶኒስዮስ ሳማራስ ጋ ተወያዩ። ሜርክ…

“አቡነ መቃርዮስ”

(ደጀ ሰላም መስከረም 28/2005 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 8/2012; READ THIS NEWS IN PDF)፦ በሜላቢን ፕሮሞሽን ሓላ/የተ/የግ
ማኅበር የሚታተመው “መሰናዘሪያ”

“ማንበብ ምርጫ አይደለም ግዴታ ነዉ” ይላሉ የቪኦኤ የአጥቢያ ኮከብ እንግዳ አቶ አህመዲን መሃመድ ናስር።  አቶ አህመዲን ለአንድ ሃያ ዓመታት አሜሪካ ዉስ

ከትናንት በስቲያ አብዲ ፋራህ ሺርዶን በሶማሊያ አዲስ ጠቅላይ ምኒስትር ሆነው ተሹመዋል። በቅርቡ የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ሆኖ በተመረጡት ሐሰን ሼ መሐመድ የ

በኢትዮጵያ ከተሞች ደረጃቸውን የጠበቀ የዝናብ ፍሳሽ ውሃ ማስወገጃ አሰራር ባለመኖሩ ችግሮች እየተስተዋሉ እንደሆነ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመላክ

በልማድ «የስኳር በሽታ» በሚል ጥቅል ስያሜ የሚታወቀውን የሕመም ዓይነት ተከትለው የሚከሰቱ ሌሎች ሕመሞች ጨምሮ ከአድማጮች ለደረሱ ጥያቄዎች የተሰጠ ሞያ

የቱኒዝያ ፕሬዚደንት ሞንሴፍ ማርዙኪ በሺዎች የሚቆጠሩ ተስፋ የቆረጡና በትናንሽ ጀልባዎች ወደ አውሮጳ ለመግባት የሚሞክሩ አፍሪቃውያን ስደተኞችን ሞት ላ

(ደጀ ሰላም፤ መስከረም 25/2004 ዓ.ም፤
ኦክቶበር 6/2012/ READ IN PDF):- በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ
ማዕከል የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል በው

በጠ/ቤ/ክህነቱ ኦዲት የተረጋገጠውን
የ1.8 ሚሊዮን ብር ጉድለት ሲያጣጥሉ የቆዩት ሥ/አስኪያጁ ጉድለቱን አምነዋል፤
ሥራ አስኪያጁ ሙሰኝነትን በተቃወሙ
ሰባ

በውድነህ ዘነበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ የነበሩት አቶ ከፍያለው አዘዘ አሜሪካ ሄደው ሳይመለሱ መቅረታቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡

በታምሩ ጽጌ
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን ሳዶ ከኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ሥራ አስፈጻሚነት ተነስተው በተራ አባልነት እንዲቀጥ

ኢትዮጵያችን ከአፍሪካ በቅኝ ገዥዎች ያልተገዛች አገር እየተባለች በዓለም ትታወቃለች፡፡ በጣም ጥሩ፡፡ ኢትዮጵያ ከሰማንያ በላይ ብሔር ብሔረሰቦች በሰላ

በውድነህ ዘነበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርክቴክቶች በ2004 ዓ.ም. ጊዜው ያለፈበትን የማስተር ፕላን በድጋሚ በማዘጋጀት ሥራ ተጠምደዋል፡፡

ቺፍ ኢንጂነር ዓለሙ አምባዬ፣ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ የመርከብ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
ቺፍ ኢንጂነር ዓለ

–    ቃላቸውን ሰጥተው በ10 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀዋል –    በተርሚናል ውስጥ ያሉ ሱቆች ጨረታ ጊዜ ማለፉ እያነጋገረ ነው
በታምሩ ጽጌ
ከዓመታት በፊት ወጥቶ ከነ