የሕገወጥ ቤቶች ማፍረስ ነዋሪዎችንና ክፍላተ ከተሞችን እያወዛገበ ነው
በታምሩ ጽጌ
ሕገወጥ ግንባታ ተብለው በሚፈርሱ ቤቶች ምክንያት በቦሌ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶና በሌሎቹም ክፍላተ ከተሞች ውዝግብ እየተፈጠረ ነው፡፡ ቤቶቹ የሚፈርሱት ካላግባብ በመሆኑ ለጐዳና ላይ ኑሮ እየተዳረጉ መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡