ሰማያዊ ፓርቲ ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር የለውጥ ጥሪ አቀረበ፤ በጀትና ዕቅዱንም አወጣ VOA Amharic October 2, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ "አፋኝ" በሆኑ ሕጎች ላይ መሠረታዊ ማስተካከያ ለማድረግ እንዲሠሩ ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቅርቧል፤ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች አንፃር "ከፍተኛ" የተባለ የዓመት በጀት መመደቡንም አስታወቀ፡፡