የቱርክና የሶርያ ፍጥጫና ግጭት DW Amharic October 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ትናንት ከሶርያ ምድር በተወነጨፈ ሞርታር አምስት ዜጎቿ የተገደሉባት ቱርክ የአፀፋ ጥቃት ሰነዘረች። በሁለቱ ተጎራባች ሀገሮች መካከል የተካረረዉ ፍጥጫ እንዲረግብ የአዉሮጳ ኅብረት ሲያሳስብ፤ የሰሜን አትላንቲ የጦር ቃል ኪዳን ኔቶ በበኩሉ የሶርያን ርምጃ አዉግዟል።