የሕዝብ ትራንስፖርት እጥረት ብሶበታል
• ባለሥልጣኑ ችግሩን ለመፍታት አማራጮችን እያዘጋጀ መሆኑን ጠቆመ
በታምሩ ጽጌ
በአዲስ አበባ ከተማ ከተወሰኑ ወራት ወዲህ የባሰበት የትራንስፖርት እጥረት፣ በተለይ በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ከፍተኛ የሆነ መንገላታት እያደረሰባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡