አብዮትና ዓባይ ወንዝ መርከቦች ሊሸጡ ነው
ዘንድሮ ዘጠኝ አዳዲስ መርከቦች ይገባሉ ተብሏል
በዳዊት ታዬ
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ኢንተፕራይዝ በአሁኑ ወቅት እየተገለገለባቸው ካሉ ስምንት መርከቦች መካካል፣ አብዮትና ዓባይ ወንዝ የተባሉ መርከቦችን ሊሸጥ ነው፡፡ዘንድሮ ዘጠኝ አዳዲስ መርከቦች ይገባሉ ተብሏል
በዳዊት ታዬ
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ኢንተፕራይዝ በአሁኑ ወቅት እየተገለገለባቸው ካሉ ስምንት መርከቦች መካካል፣ አብዮትና ዓባይ ወንዝ የተባሉ መርከቦችን ሊሸጥ ነው፡፡