Amharic የሶሪያ የቱርክ ግጭት መቀጠሉ DW Amharic Oct 6, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከአራት ቀናት በፊት በሶርያ እና ቱርክ ድንበር ላይ የጀመረዉ ግጭት አይሎ መቀጠሉ ተነገረ። ሶርያ እንደገና አዲስ ጥቃት በመሰንዘሯ የቱርክ ወታደራዊ ሃይል አጸፋዊ ርምጃ መዉሰዱን የቱርክ የብዙሃን መገናኛ አስታዉቆአል።