የጀርመን የዉህደት ቀን
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
22ኛዉ የጀርመን የዉህደት ቀን መታሰቢያ በዓል ዛሬ በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ ዉሏል። የዘንድሮዉ በዓል በይፋዊ ደረጃ ፕሬዝደንት ዮአኺም ጋዉክና መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል በተገኙበት በሙኒክ ከተማ ነዉ ደምቆ የተከበረዉ።