የመስቀል በዓል አከባብር-በጀርመን DW Amharic October 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኢትዮጳያ ዉሃን ጠጥቶ፤ እሸትዋን በልቶ፤ ያደገ ዜጋ ሁሉ፤ ምን ከአገር ርቆ ቢሄድ፤ ያደገበትን ባህሉን ይረሳል ማለት ዘበት ነዉ። በዉጭ አገር ሲኖር፤ ዘመን መለወጫ እንዲሁም የተለያዩ የመንፈሳዊ በዓላት፤ በኢትዮጳያ በሚከበርበት ቀንም ባይሆን፤ እንደ አመችነቱ ታይቶ፤ በአዲሱ አገር ያፈራዉን ወዳጅ ጎረቤት ይዞ፤ ማክበሩ፤ አይቀሪ ነዉ።