የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩዎች ፊት ለፊት ተገናኙ፤ ክርክሩ የሞቀ ነበር
የፊታችን ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (እአአ) ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና የሪፐብሊካን ፓርቲው ዕጩ የቀድሞ የማሳቹሴትስ ገዥ ሚት ራምኒ የመጀመሪያውን የፊት ለፊት ክርክር አካሄዱ፡፡