የሞዛምቢክ ጦርነት ፍፃሜ 20ኛ ዓመት DW Amharic October 3, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሞዛምቢክን 15 ዓመታት ሙሉ ያዳቀቀውን የርስበርስ ጦርነት ያበቃው የሰላም ውል ከተፈረመ ነገ እአአ ጥቅምት አራት ቀን 20 ዓመት ይሆነዋል። በምሕፃሩ ፍሬሊሞ በመባል በሚታወቀው ገዢው የሞዛምቢክ ነፃ አውጪ ግንባር እና በአንፃሩ በታገለው በምሕፃሩ ሬናሞ በተባለው ብሔራዊ የሞዛምቢክ ተቃዋሚ ቡድን መካከል የተካሄደው ውጊያ ካበቃ