ሞሪሺየሶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ ይፈልጋሉ

•    የውጭ ባለሀብቶች ዝቅተኛ ካፒታል ሁለት መቶ ሺሕ ዶላር ሆኗል

በብርሃኑ ፈቃደ

‹‹ነፃነታችንን እ.ኤ.አ. በ1968 ነበር ያገኘነው፡፡ ያኔ ትገዛን ከነበረችው እንግሊዝ ለመላቀቅ በምንታገልበት ወቅት እንግሊዝ ጄምስ ሚክ የተባሉትን የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚ ምሁር ወደ ሞሪሺየስ ልካ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታችንን ማጥናት ፈለገች፡፡