16:00 UTC የዓለም ዜና 30.10.2012
ዜና
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም / ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ
ስለስልጣን ብልግና አለያም ስለ ስልጣንን በማንአለብኘነት አለ አግባብ ስለ ከመጠቀም ከመናገ
አማኑኤል ዘሰላም
መግቢያ
ከእስልምና ጉባዔ ምርጫ ዙሪያ፣ በወሎ ክፍለ ሃገር ፣ ሀገራ ከተማ በተነሳው ግጭት ሶስት ኢትዮጵያውያን ሕይወታቸው እንዳለፈ ሪፖ
ዐቃቤ መንበር አቡነ ጳኩሚስ ድምጽ ሲሰጡclick here for pdf የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን 118ኛውን ፓትርያርክ የመምረጡ ሂደት ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ተሻግ
የእሥራኤል መንግሥት የአፍሪቃን ስደተኞች ለመቀበል ፈቃደኛ እንዳልሆነ በተደጋጋሚ ቢያሳውቅም፤ አሁንም በየቀኑ ስደተኞች የእስራኤልን ድንበር አልፈው ለ…
በመጪው መጋቢት ወር በኬንያ በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፖለቲከኞች እና ፓርቲዎች ለህዝብ የሚልኩትም አጭር የጹሁፍ መልዕክት አስቀድሞመው ማሳወቅ ይኖ
ቀደም ሲል ከዓለም ዜና እንደተከታተላችሁት መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይግባ የሚል ጥያቄ በማቅረብም ሆነ በመቃወም ካለፈው ሐምሌ ወር አንስቶ በእ
READ THIS NEWS IN PDF.
ቤተ ክህነታችን ለመጀመሪያ ጊዜ የአጭር እና የመካከለኛ
ጊዜ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ያዘጋጃል፤
ለአዳሪ እና አብነት ት/ቤቶች ማጠናከርያ 10 ሚል…
በቃለየሱስ በቀለ
የካሉብና ሒላላ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችቶችን እንዲያለማ የፔትሮሊየም ፈቃድ ተሰጥቶት የነበረው ፔትሮትራንስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ፣ የ
በጋዜጣው ሪፖርተር
ባለፈው ማክሰኞ ሌሊት ከሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በስተደቡብ የሚገኘው ሚስጥራዊ የጦር መሣርያ ፋብሪካ በእስራኤል የሚሳይል ጥቃት እንደ…
አምስተኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓልን ሰኞ ጥቅምት 19 ቀን 2005 ዓ.ም. ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል፡፡ ዘፈኑ ተሟሙቋል፡፡
በዳዊት ታዬ
ብሔራዊ የጠለፋ ዋስትና የሚሰጥ አገር በቀል ኩባንያ ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑ መግባባት ላይ ቢደረስም፣ በኩባንያው አመሠራረት ላይ በግልና በመ
ኢንጂነር አድማሱ ገብሬ፣ አንጋፋ የቴክኖሎጂ ባለሙያ
ኢንጂነር አድማሱ ገብሬ የ72 ዓመት አዛውንት ናቸው፡፡ የጅማ የእርሻ ቴክኒክ ኮሌጅ ሲከፈት ከመጀመያዎ…
– ሁለት እስረኞችና አንድ ፖሊስ ቆስለው ተርፈዋል- አንድ እስረኛ መሣሪያ ነጥቆ መሰወሩ ተገልጿል
በታምሩ ጽጌ
በውድነህ ዘነበ
ጥቅምት 14 ቀን 2005 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከኢንቨስተሮች ጋር የመጀመርያቸውን ስብሰባ አካሂደዋል፡፡
– አሥር ድርጅቶች ሲዘጉ 476 ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል
በዮሐንስ አንበርብር
በበጐ አድራጐት ሥራ ላይ የተሠማሩ ድርጅቶች ፈቃድ መታደስ ተጀመረ፡፡ ግብር የ
በዮሐንስ አንበርብር
ፍትሕ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ በጎ አድራጎትና ማኅበራት ኤጀንሲ ኢትዮጵያን 18 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ አሳጥቷል ብሎ የጠረጠሩትን
በታደሰ ገብረማርያም
የአዲስ አበባ ከተማ ልኳንዳ ነጋዴዎች መንግሥት ካቋቋማቸው የቁም ከብት መሸጫዎች ደረሰኝ ካላገኙ ሥራቸውን እንደሚያቆሙ አስታወቁ፡፡
አርእስተ ጉዳይ፡-
READ THIS ARTICLE IN PDF
የግብጹ ፓትርያርክ ምርጫ ልኡክ ዛሬ ማምሻውን ወደ ካይሮ ያመራል፤
በምርጫው ይሳተፋል፤
የጠ/ቤ/ክህነቱ ‹የጨለማ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ዶክተር አበራ ሞላ በአሜሪካ ኮሎራዶ ክፍለ አገር ነዋሪ ሲሆኑ በሙያቸዉ የእንሳሳት ሃኪም ናቸዉ።
በኮምፒተር ቴክኖሎጂ ለአማርኛ አጻጻፍ ያደረጉትን አስተ…
ከ 198 ሃገራት የተሰባሰቡ ከ 3 ሚሊዮን በላይ ሃጃጆች ሳውዲ አረቢያ መግባታቸውን የሳውዲ ሃጅና ኡመራ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተገኘ መረጃ ይጠቁማል። ቁጥራቸ
ርዕሠ-ከተማ አዲስ አበባ ዉስጥ በዓሉ በየዓመቱ እንደሚደረገዉ ስታዲዮም በተካሔደ ሥግደት ቢከበርም መንግሥት በሐይማኖታዊ ነፃነታችንን አፍኗል፥ መሪዎቻ
ወ/ሮ እታገኝ ግርማ ቢርግ በጀርመን ሀገር LET ME BE A CHILD የሚባል ማህበር ካቋቋሙ አስር አመት ሊሆናቸው ነው። ማህበሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የተቸገሩ ህፃናት እና ወጣ
በሶሪያ ከአርብ ኢድ አል አድሃ በዓል አንስቶ ለአራት ቀናት እንዲፀና መግባባት ላይ የተደረሰበት የተኩስ አቁም ስምምነት መጣሱ ተገለፀ። የተለያዩ የዜና ም
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የአለም ዜና
click here for pdf(ፎቶ -በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ድረ ገጽ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ31 ዓመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የመመለሱ ፌሽታ ሕዝቡን አልለቀቀው
ከተመሰረተ ድፍን 40 ዓመታትን ያስቆጠረው የሀረር ሬዲዮ ጣቢያ በኦሮሚኛ ኋላም በሶማሊኛና ሀረሪ ቋንቋዎች ሲያስተላልፋቸው የነበሩ አካባቢያዊ ስርጭቶች መ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ኢሕአዴግ በሕዝብ ተከብሮና ተደግፎ ጠንካራ መሠረት ይዞ ለመቀጠል ከፈለገ ይችላል፡፡ የሚችለው ግን ራሱን ሲያጠናክር ነው፡፡
‹‹ልጃችን በአሰቃቂ ሁኔታ በመገደሏ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረደን›› የሟች ቤተሰቦች
በታምሩ ጽጌ
ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ማለዳ ሁለት ሕፃናት…
በዮሐንስ አንበርብር
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ኦመር በዚህ ሳምንት ከሥልጣናቸው መነሳታቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አቶ …
– ከብሔራዊ ባንክ መበደር የዋጋ ግሽበቱን ያንረዋል ይላል – በአገሪቱ ያለውን የምንዛሪ እጥረት እንዲሻሻል መክሯል – የንግድ ባንክ ሚናና የግል ባ
• ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከኢንቨስተሮች ጋር ይመክራሉ
በውድነህ ዘነበ
የአገሪቱን ኢኮኖሚ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር የታቀደውን ዕቅድ ለማሳ
በታምሩ ጽጌ
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ገርባ ወረዳ ከመስከረም 21 እስከ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም. በተካሄደው የእስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ምክንያት…
በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ፍርድ ቤት ትዕዛዝን አላከበሩም በሚል የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ወይም ምክትል ኮሚሽነር፣ የጌዲኦ ዞን ፖሊስ መምርያ አዛዥንና የ
በውድነህ ዘነበ
የግብርና ምርት ዕድገትን ለመጨመር በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ለማዳበርያ ግዥ ከፍተኛ ግምት ቢሰጥም እየተገዛ ያለው ከዕቅዱ በታች …
በቅርቡ የተሾሙት የደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኒሃል ዴንግ ሂሃልና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ አህመድ ካርቲ ከተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስት
ዕርቀ ሰላሙ የምልአተ ጉባኤው ግንባር ቀደም አጀንዳ ነው::
በሕገ ቤተ ክርስቲያኑ ማሻሻያ ላይ የሚሠራ ኮሚቴ ተቋቁሟል::
ንቡረእድ ኤልያስ ኣብርሃ ከሓላፊ
ፍኖተ ነፃነት የየአንድነት ፓርቲ ልሳን በቀድሞው ጠ/ሚ/ር አቶ መለስ ዜናዊ የሞቱ ዕለት ባወጣው ልዩ እትም የተነሳ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት አላትምም ብሎ ያገገደው ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በመላው ኢትዮጵያ ታትሞ መበተኑን የ የአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያል ቦርድ አስታወቁ። በኢትዮጵያ የሚገኙ ማንኛውም የግል እና የመንግስት ማተሚያ ቤቶች በመንግስት በተዘዋዋሪ በሚደረግባቸው ፖለቲካዊ ጫና ምክንያት የሚያትመው […]
በአዳጊ ሀገሮች በርካታ ህዝብ ሊድን ወይም በቀላሉ ሊከላከሉት በሚቻል የአይን ህመም የአይን ብርሃኑን እንደሚያጣ መረጃዎች ያመለክታሉ። ኢትዮጵያ ዉስጥ 1,2…
ዜና 23.10.2012
አፍሪቃዉያን የተፈጥሮ ሐብታቸዉን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ እኩል በሚጠቀሙበት ሥልት ላይ የሚነጋገር ሥብሰባ ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ተጀምሯል።
ደቡብ ወሎ ገርባ ከተማ በሚኖሩ ሙስሊሞችና በፖሊስ መካካል ባለፈዉ ዕሁድ በተደረገ ግጭት በትንሹ አራት ሰዎች ተገደሉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አ