Amharic የ SMS ቁጥጥር በኬንያ DW Amharic Oct 29, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በመጪው መጋቢት ወር በኬንያ በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፖለቲከኞች እና ፓርቲዎች ለህዝብ የሚልኩትም አጭር የጹሁፍ መልዕክት አስቀድሞመው ማሳወቅ ይኖርባቸዋል። ይህ የSMS ቁጥጥር የኬንያ ምርጫን በርግጥ ከአመፅ ሊያድን ይችል ይሆን?