በትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ከተቀመጠው ያነሰ ማዳበርያ እየተገዛ ነው

በውድነህ ዘነበ

የግብርና ምርት ዕድገትን ለመጨመር በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ለማዳበርያ ግዥ ከፍተኛ ግምት ቢሰጥም እየተገዛ ያለው ከዕቅዱ በታች ነው፡፡