የሐረር ሬዲዮ ጣቢያ ሥርጭት መቋረጥ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ከተመሰረተ ድፍን 40 ዓመታትን ያስቆጠረው የሀረር ሬዲዮ ጣቢያ በኦሮሚኛ ኋላም በሶማሊኛና ሀረሪ ቋንቋዎች ሲያስተላልፋቸው የነበሩ አካባቢያዊ ስርጭቶች መቋረጣቸውን ተከትሎ በምራቁ የሀገሪቱ ክፍል ነዋሪዎች ቅሬታ በማሰማት ላይ ናቸው።