Amharic በሶሪያ ተኩስ አቁም ስምምነቱ ተጣሰ DW Amharic Oct 26, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሶሪያ ከአርብ ኢድ አል አድሃ በዓል አንስቶ ለአራት ቀናት እንዲፀና መግባባት ላይ የተደረሰበት የተኩስ አቁም ስምምነት መጣሱ ተገለፀ። የተለያዩ የዜና ምንጮች እንደዘገቡት ከሆነ በሶሪያ አሌፖን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞችና ግዛቶች ውጊያው አገርሽቷል።