የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) እና የኢትዮጵያ መንግስት ለቅድመ ድርድር ከተስማሙ በኋላ በኬንያ ያደረጉት ሁለተኛ ዙር ቅድመ ድርድር መክሸፉ…

ኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊ ከተገደሉ እነሆ ነገ አንድ አመት ይሆናቸዋል። እኝህ ሰው ላለፉት 41 ዓመታት በአገራቸው ሊቢያ ብቻ ሳይሆን በብዙ የአፍሪቃም መዋዕ

ኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊ ከተገደሉ እነሆ ዛሬ አንድ አመት ሆናቸው። እኝህ ሰው ላለፉት 41 ዓመታት በአገራቸው ሊቢያ ብቻ ሳይሆን በብዙ የአፍሪቃም መዋዕለ ን…

ከሶስት ዓስርት ዓመት በላይ መጠበቅ ግድ ብሎ ነበር። ታዲያ ብዙዎች በኳስ ፍቅር ነደው፣ በውጤቱ ግን ሲበዛ ደብነው፣ እንደዘበት ወደ አውሮፓ የእግር ኳስ ግ

“Hailemariam Desalegn a perfect mimic of Meles” በሚል ርእስ ሥር በኢትዮሜዲያ የቀረበች አጭር ትንተና አነበብኩ። የአቶ ኃይለማርያም ባለቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬን እንዲሁም ልጃቸው ዮሃናን በተመለከተ በተጻፈው ላይ ትንሽ የግሌን አስተያየት እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ። የአቶ ኃይለማርያም ባለቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ ኤርትራዊት እንደሆኑ ተገልጿል። አቶ መለስ እናታቸዉ አዲ ቋላ የተወለዱ ኤርትራዊት በመሆናቸዉ «ለኤርትራ ያደላሉ» ይባሉ እንደነበረዉ፣ አቶ ኃይለማርያምም […]

ለመራሔ-መንግሥትነቱ የሚወዳደሩት የሁለቱ ትላልቅ የፖለቲካ ማሕበራት እጩዎች ዛሬ የምርጫ ዘመቻ ፉክክር የመሠለ የፊት ለፊት ክርክር አድገዋል።በሥልጣን

የሃገር ወሬ (ታላቅ ሰው ምንአለ ከአዲስ አበባ)
ለመብራት ችግር ምክንያት የሆነውን ትራንስፎርመር ለመተካት 30 ሚሊየን ብር ተጠየቀ!
ትራንስፎርመሩን እንዴት

“የፍትሕና የፍኖተ ነፃነት ጉዳይ የንግድ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ፡፡ “የለም፤ ፖለቲካ ነው” – ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

ብፁዓን አባቶችን በጎጥ በመከፋፈል ቀጣዩን ፓትርያርክ በብሔር ማንነት ለማስመረጥ በየሆቴሉ፣ በየመናፈሻው እና በየግለሰቡ
ቤት ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ …

ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ የምርጫ ቅስቀሳና ፉክክሩ ቀጥሏል። ትናንት ኒውዮርክ በተካሄደዉ ሁለተኛ የምርጫ ፉክክር ክርክር ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ባለፈዉ ከ…

ማትያስ ከተማ
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም. October 17, 2012)፦ በኢትዮጵያ እስር ቤት ለአስራ አራት ወራት ያህል በእስር የቆዩት ጋዜጠኛ ዮሐን ፐርሾን እ

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
ኢትዮጵያ በመልካም ስሟም፤በአስከፊ ገጽታዋም ትታወቃለች:: ኢትዮጵያ በመልካም እንግዳ ተቀባ…

የቀድሞው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርበዮሐንስ አንበርብርየሥራ ዘመናቸውን ባለፈው ሰኞ ያጠናቀቁት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶ/ር ዦ

–    የአዶላ ወርቅ ማምረቻና አሥር ድርጅቶች ለሽያጭ ይቀርባሉ
በዳዊት ታዬ እና በውድነህ ዘነበከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ አራት የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን …

ዶ/ር ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የቦርድ ሊቀመንበርዶ/ር ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል የኮሙዩኒኬሽንና ኢንፎርሜሽን…

በዮሐንስ አንበርብርየሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የዘንድሮ ዓመት የሥራ ዘመንን ለመጀመር መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም. ባደረጉት የጋራ ስብሰባ ላ…

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰሞኑን እንደገና ምን ዓይነት ወርቅ ሕዝብ ነው የሚያሰኝ ሕዝባዊ ትርዒት አሳይቷል፣ አይቷል፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ አለብን ሲል ሰነበ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
•    የፖለቲካ ክፍተት ይኖራል ለተባለው ግምት የፈጠረው ነው አሉ •    የኃይልና የቴሌኮም አገልግሎት ጉድለትን

‹‹የተረጋገጠ ነገር ስለሌለ በምርመራ ሲረጋገጥ እንናገራለን›› የኢትዮጵያ ንግድ ባንክበታምሩ ጽጌፒኮክ አካባቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦሌ

በውድነህ ዘነበከአዲስ አበባ እስከ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አካል የሆነው የአዲስ አበባ አዳማ (ናዝሬት) ባቡር መስመር ዲዛይን በ…

በታምሩ ጽጌየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተክህነት መንፈሳዊ ጉዳዮችን የምትከታተልበት መንፈሳዊ ፍርድ ቤት፣ ሕገ መንግሥታዊ

በዮናስ ዓብይላለፉት ሰባት ቀናት ያህል የቆየው የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ የድሬዳዋን ሕዝብ ለከፋ ችግር እያጋለጠው መሆኑን ነዋሪዎች በምሬት እየገለጹ ነ…

•    በአዳማ በወቅቱ ያልተመረመሩ ተሽከርካሪዎች ቅጣት ከፍተኛ ነው ተባለ በብርሃኑ ፈቃደየሰበታ ከተማ መንገድ ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ዓመታዊ የተሽከ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና ሪፐብሊካኑ ዕጩ ተፎካካሪያቸው ሚት ራምኒ በጉጉት ሲጠበቅ የሰነበተውን ሁለተኛውን ክርክራቸውን ማክሰኞ፣

የኢትዮጵያ መንግሥት የዛሬ ሰወስት ዓመት ግድም ለበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማሕበራት አዲስ ባፀደቀዉ ደንብ መሠረት ሁለቱ ተቋማት በድምሩ ከአስራ-ስድስት

ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሐገሪቱ ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጡት መልስና ማብራሪያ አንዳድ ያሏችዉን የመድረክ መሪዎች ለቆዳቸዉ…

(ደጀ ሰላም፤ ጥቅምት 6/2005 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 16/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ የቤተ ክርስቲያን አባቶች አንድነት
አስፈላጊነት ከምንም በላይ በሁሉም ዘንድ ትልቅ ትኩ

በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በ16 ትላልቅ እና አነስተኛ የገጠር ከተሞች ላለፉት 6 ቀናት መብራት በመቋረጡ በነዋሪዎች የዕለት ከዕለት ህይወት ላይ ችግር ተፈጥ

ለአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ከሁለት ወር ተኩል በፊት የተመረጡት የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪቃ ባለስልጣን- እንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ- ዛሬ መንበራ

የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ፕሬዝዳቱን የሚሞግቱ የሕግ ባለሙያ፥ የሕግ በላይነትን አክብረዉ ዉሳኔያቸዉን የሚሽሩ ፕሬዝዳት፥ ፕሬዝዳንቱን የሚተቹ መገ…