የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ከኃላፊነታቸው ተነሱ

በዮሐንስ አንበርብር

የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ኦመር በዚህ ሳምንት ከሥልጣናቸው መነሳታቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አቶ አብዲፈታህ መሐመድ ሐሰን በተጠባባቂነት እየሠሩ ይገኛሉ፡፡