በእስልምና ምክር ቤት ምርጫ ምክንያት በተነሳ ግጭት ሦስት ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ

በታምሩ ጽጌ

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ገርባ ወረዳ ከመስከረም 21 እስከ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም. በተካሄደው የእስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ምክንያት በተቀሰቀሰ ግጭት፣ ሁለት ግለሰቦችና አንድ የፌዴራል ፖሊስ አባል መሞታቸው ተረጋገጠ፡፡