የበጐ አድራጐት ድርጅቶችን ፈቃድ ማደስ ተጀመረ
– አሥር ድርጅቶች ሲዘጉ 476 ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል
በዮሐንስ አንበርብር
በበጐ አድራጐት ሥራ ላይ የተሠማሩ ድርጅቶች ፈቃድ መታደስ ተጀመረ፡፡ ግብር የከፈሉበት ማስረጃና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ መስፈርት መሆኑ በርካቶችን አስገርሟል፡፡– አሥር ድርጅቶች ሲዘጉ 476 ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል
በዮሐንስ አንበርብር
በበጐ አድራጐት ሥራ ላይ የተሠማሩ ድርጅቶች ፈቃድ መታደስ ተጀመረ፡፡ ግብር የከፈሉበት ማስረጃና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ መስፈርት መሆኑ በርካቶችን አስገርሟል፡፡