ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም የኢንዱስትሪውን ማነቆዎች ያደመጡበት ጅማሬ

በውድነህ ዘነበ

ጥቅምት 14 ቀን 2005 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከኢንቨስተሮች ጋር የመጀመርያቸውን ስብሰባ አካሂደዋል፡፡