የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነርና ሁለት የዞን ፖሊስ አዛዦች ታስረው እንዲቀርቡ ታዘዘ
በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ፍርድ ቤት ትዕዛዝን አላከበሩም በሚል የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ወይም ምክትል ኮሚሽነር፣ የጌዲኦ ዞን ፖሊስ መምርያ አዛዥንና የሲዳማ ዞን ፖሊስ መምርያ አዛዥን የፌዴራል ፖሊስ አስሮ የፊታችን ዓርብ እንዲያቀርባቸው የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዘዘ፡፡በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ፍርድ ቤት ትዕዛዝን አላከበሩም በሚል የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ወይም ምክትል ኮሚሽነር፣ የጌዲኦ ዞን ፖሊስ መምርያ አዛዥንና የሲዳማ ዞን ፖሊስ መምርያ አዛዥን የፌዴራል ፖሊስ አስሮ የፊታችን ዓርብ እንዲያቀርባቸው የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዘዘ፡፡