‹‹የምናመርታቸውን በፀሐይ ኃይል የሚሠሩ ጄኔሬተሮች ወደ ጎረቤት አገሮች ለመላክ ዕቅድ አለን››

ኢንጂነር አድማሱ ገብሬ፣ አንጋፋ የቴክኖሎጂ ባለሙያ

ኢንጂነር አድማሱ ገብሬ የ72 ዓመት አዛውንት ናቸው፡፡ የጅማ የእርሻ ቴክኒክ ኮሌጅ ሲከፈት ከመጀመያዎቹ ተመራቂዎች መካከል አንዱ ነበሩ፡፡