የብሔራዊ የጠለፋ ዋስትና ኩባንያ ምሥረታ ልዩነቶች ታዩበት

በዳዊት ታዬ

ብሔራዊ የጠለፋ ዋስትና የሚሰጥ አገር በቀል ኩባንያ ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑ መግባባት ላይ ቢደረስም፣ በኩባንያው አመሠራረት ላይ በግልና በመንግሥት የኢንሹራንስ ተቋማት መካከል ልዩነት መኖሩ ተመለከተ፡፡