ልኳንዳ ነጋዴዎች የከብት ግዥ ሲፈጽሙ ደረሰኝ ካልተሰጣቸው አገልግሎታቸውን እንደሚያቆሙ አስታወቁ
በታደሰ ገብረማርያም
የአዲስ አበባ ከተማ ልኳንዳ ነጋዴዎች መንግሥት ካቋቋማቸው የቁም ከብት መሸጫዎች ደረሰኝ ካላገኙ ሥራቸውን እንደሚያቆሙ አስታወቁ፡፡በታደሰ ገብረማርያም
የአዲስ አበባ ከተማ ልኳንዳ ነጋዴዎች መንግሥት ካቋቋማቸው የቁም ከብት መሸጫዎች ደረሰኝ ካላገኙ ሥራቸውን እንደሚያቆሙ አስታወቁ፡፡