ሱዳኖች በኢትዮጵያ

በቅርቡ የተሾሙት የደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኒሃል ዴንግ ሂሃልና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ አህመድ ካርቲ ከተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ጋር ትናንትና በሁለቱ ሱዳኖች ጉዳይ የኢትዮጵያን ሚና አስመልክተው ተወያይተዋል፡፡