ፔትሮትራንስ ለካሉብ ጋዝ ውዝግብ ሰላማዊ መፍትሔ እየፈለግኩ ነው አለ
በቃለየሱስ በቀለ
የካሉብና ሒላላ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችቶችን እንዲያለማ የፔትሮሊየም ፈቃድ ተሰጥቶት የነበረው ፔትሮትራንስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ፣ የመስክ ሥራ አልጀመረም በሚል የማዕድን ሚኒስቴር የሰጠውን ፈቃድ በመሰረዙ ምክንያት የተከሰተውን ውዝግብ ለመፍታት ሰላማዊ መፍትሔ እያፈላለገ እንደሆነ አስታወቀ፡፡