Amharic እስራኤል ስደተኞችን አስገድዳ መመለሷ DW Amharic Oct 29, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የእሥራኤል መንግሥት የአፍሪቃን ስደተኞች ለመቀበል ፈቃደኛ እንዳልሆነ በተደጋጋሚ ቢያሳውቅም፤ አሁንም በየቀኑ ስደተኞች የእስራኤልን ድንበር አልፈው ለመግባት ከመሞከር የተቆጠቡበት ጊዜ የለም።