መንግሥት የኢንዱስትሪ ባለቤቶችን የሚደግፍበት አዲስ የማበረታቻ ፓኬጅ ነደፈ

•    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከኢንቨስተሮች ጋር ይመክራሉ

በውድነህ ዘነበ

የአገሪቱን ኢኮኖሚ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር የታቀደውን ዕቅድ ለማሳካት ለኢንዱስትሪ ዘርፍ ዋነኛ ተዋናዮች መንግሥት አዲስ የመደገፊያ ፓኬጅ አዘጋጀ፡፡