ባለፈዉ ሰኔ አስራ ስምንት ሁለት ሺህ ሶስት ዓመተ ምህረት ባካሄደዉ ስብሰባ ላይ ባሳለፈዉ ዉሳኔ መሰረት፣ ለስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዉ ወደ ግንባር የሚደረገዉን…

በምስራቅ አፍሪቃ በተለይም በኢትዮጵያ የተከሰተውን የርሃብ አደጋና እልቂት ጨካኙና ዘረኛው  የወያኔ አገዛዝ የማለባበስና የመደበቅ ሙከራ ቢያደርግም የርሃብ አደጋው ስፋትና ጥልቀት ከዘረኛው አገዛዝ የመደበቅ ሙከራ የላቀ በመሆኑ ችግሩ ለአለም ህዝብ ይፋ እየሆነ መምጣቱ ታወቀ። በደቡብ ኢትዮጵያ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የተከሰተው ረሃብ ለበርካታ ዜጎች እልቂት ምክንያት መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ይሄው ርሃብ በተከሰተበት አካባቢ ባሉት አዋሳኝ ክልሎችም የተከሰተው […]

በእንግሊዝኛ አጠራሩ “Energy for All” ማለትም ሃይል ለሁሉም በሚል መርህ በኖርዎይ ሃገር ኦስሎ ከተማ ላይ በተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ ስብሰባ ንግግር ለማድረግ የተጋበዘው ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ ቁንጮ መለስ ዜናዊ፤ በኖርዎይና አካባቢዋ ከሚገኙ አጎራባች ሃገራት የተሰባሰቡ ኢትዮጵያዊያን ባደረጉት ከፍተኛ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ ምክንያት ተሸማቆና አንገቱን ደፍቶ ወደስብሰባ አዳራሽ እንዲገባና እንዲወጣ መገደዱን ዘጋቢያችን ከኖርዎይ ኦስሎ ከተማ […]

በአገራችን ውስጥ ለዘመናት የኖረውን የባህል፤ የቋንቋና የሃይማኖት ልዩነቶችን ለሥልጣን እድሜ ማራዘሚያ እንደ አይነተኛ መሳሪያ ሲጠቀምበት የኖረው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ፤ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ አንዱን እምነት ተከታይ በሌላው ላይ በጠላትነት ለማስነሳት ሲያደርገው የነበረው የውስጥ ለውስጥ ሥራ አደባባይ ላይ መታየት በመጀመሩ ”የአገሪቱን ደህንነት ሊያሰጋ ከሚችልበት ደረጃ ላይ ደርሶአል” በማለት ህዝብ ለማሸበር እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከአዲ አበባ […]

አለም አቀፍ ህግንና የቪየና ስምምነትን በመፃረር የህወሃት የፀጥታ ሃይሎች ባሳለፍነዉ ሳምንት አንድ ኤርትራዊ ዲፕሎማትን በቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ጣቢያ የያዟቸዉን የግል ንብረቶችና ሰነዶች በመንጠቅና በመፈተሽ ወንጀል መፈፀማቸዉን አምባሳደር ፍስሃ ፅዮን ጴጥሮስ በኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት ከፍተኛ ባለስልጣን ገለጸዋል። ከአዲስ አበባ በካይሮ በኩል ወደ አስመራ በመሄድ ላይ የነበሩት ዲፕሎማት፣ ተገቢዉን ህጋዊ የኢሚግሬሽን ደንቦችን ያሟሉ ቢሆንም […]

አፍተን ፖስተን በመባል የሚታወቅ ዋንኛው የኖርዎይ ጋዜጣ ባለፈው ማክሰኞ እትሙ ይፋ እንዳደረገው ኖርዌይን ጎብኝቶ የተመለሰው ፋሽስቱ መለስ ዜናዊ ስለ ኢኮኖሚ እርዳታና የልማት ትብብር እንጂ በሰባዊ መብት አያያዝና በዲሞክራሲ ላይ ምንም አይነት አስተያየት ከምዕራባዊያኑ ለጋሾች ለመቀበል ፍቃደኛ እንዳልሆነ መናገሩን  ገለጸ። በኖርዌይ አገር በተጠራው አለም አቀፍ ስብሰባ ከተጋበዙ መረዎች መካከል የስብሰባ አዳራሹን ያናወጠ የተቃውሞ ሰልፍ የተካሄደው በአምባገነኑ […]

ወያኔ ስልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስም በልማት እርዳታና በብድር ከአለም አቀፍ ህበረተሰብ ካገኘው መጠነ ሰፊ ገንዘብ ውስጥ ከአስራ አንድ ቢሊዮን በላይይ የሆነ ገንዘብ በባለስልጣናቱ መዘረፉን በአለም ባንክ ለረጅም ጊዜ ያገለገሉና በኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ላይ ሰፊ ጥናት ያካሄዱት ታዋቂው ኢኮኖሚስት ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ገለጹ። ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ይህን የገለጹት ባለፈው እሁድ መስከረም 28 ቀን አዲስ […]

አፋኙና አረመኔው የወያኔ አገዛዝ ሽብርተኞች ናቺሁ በማለት ሁለት የስዊድን ጋዜጠኞችን አስሮ እንደሚገኝ የሚታወስ ሲሆን የጋዜጠኞቹን የፍርድ ቤት ክስ ሂደት ለመከታተል ጥያቄ ያቀረቡትን የታሳሪ ጋዜጠኛ ባልደረቦች የወያኔው አገዛዝ ወደ ኢትዮጵያ እንደይገቡ መከልከሉ ታወቀ። የሁለቱ ታሳሪ ጋዜጠኞች ማለትም ማርቲን ሺቤይ እና ጆሃን ፕርሰን ክስ የሚሰማዉ በመጪዉ ሳምንት ዉስጥ ኦክቶበር 18 ቀን መሆኑ የታወቀ ሲሆን፣ በችሎት ላይ ለመገኘት […]

አዲሱ ግንባር ከጥቅምት 2 ቀን 2004 ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው መለስተኛ የፖለቲካ ፕሮግራሙ የግንባሩ ፕሮግራም ሆኖ እንዲያገለግል በመስማማት መድረክን እስካሁን ከነበረበት የቅንጅት አደረጃጃት ከፍ ወዳለ የግንባር አደረጃጀት ለማሸጋጋር የመድረኩ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ወስኗል። መድረክ በግንባሩ ዙሪያ የተሰባሰቡት የአረና ትግራይ ለፍትህና ለዲሞከርአሲ፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ዲሞከርአሲያዊ ንቅናቄ፣ የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስ፣ የኢትዮፕያ ሶሻል ዲሞከርአሲያዊ ህብረት እንዲሁም አንድነት ለዲሞክራሲና […]

የገንዘብና የልማት ተቋማቱ በያዝነው ወር ባወጡት ሪፖርት የኢትዮጵያ የአምስት አመት እቅድ የተጋነነና ውጤታማ ለመሆኑም የሚያጠራጥር መሆኑን ገልጸዋል። ድርጅቶቹ በመነሻቸው የወያኔ አገዛዝ ባለፉት አመታት አገኘሁ የሚለውን 11 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት አጣጥለው አገሪቱ ከ 7 እስከ 8 በመቶ የሚሆን እድገት ማስመዝገቡዋንና በአምስት አመት እቅዱም አገሪቱ ከስድስት እስከ ሰባት በመቶ እድገት ልታስመዘገብ እንደምትችል ጠቁሟል። ይህ የእድገት አሀዝ አገዛዙ […]

EMF — የኢትዮሜዲያ ድረ-ገጽ “Bad news for Meles Zenawi spies in the U.S.” (http://ethiomedia.com/broad/3009.html) ብሎ ባሰፈረው ዜና የቨርጂኒያው መሃመድ አናስ ሱኢድ ለሶሪያ አንባገነን መንግስት ሲሰልል ተይዞ መታሰሩን ገልጾ፤ ይህም በዩናይትድ ስቴትስ ዜግነት ካገኙ በኋላ ለአቶ መለስ ዜናዊ አስተዳድር ለሚሰልሉ የገዢው ፓርቲ አገልጋዮች ከፍተኛ ማስጠንቀቂያ እንደሆነ አስፍሯል። የ 47 አመቱ የሶርያ መሃመድ አናስ አሜሪካዊ ዜግነት ያለው […]

በዚህ በቀይ ባህር ወደብ እና ጠረፍ ላይ ሆነን ካሌብን፣ ጥንታዊ የባህር ኃይላችንና የንግድ መርከቦቻችን በቀይ ባህር የነበረን ገናናነት አዱሊስንና መጠራን፣ ዳህላክን እና ናኩራን በአጠቃላይ የታሪክ ኩራታችንን አሉላን ጭምር እንመለከታለን። ቀይ ባህር እና [የባህር] በሮቻችን የታሪካችን ልዩ አሻራዎች ናቸው። – ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም አዲስ ዘመን ጥር 22 ቀን 1969 ዓ.ም.* * * * * * * […]

አቶ ማቴዎስ አሰሌ የቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅበኢትዮጵያ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀዳሚ ናቸው ከሚባሉ እጅግ ጥቂት ፋብሪካዎች ው

መንግሥት እስላማዊ መንግሥት ለማቋቋም እየተንቀሳቀሰ ነው በማለት ዋሃቢያ የተባለውን ድርጅት በአክራሪነት ፈረጀ፡፡ አንዳንዶች ፍረጃውን በተመለከተ ተቃ…

የኦሮሚያና የደቡብ ክልል ፋይንናስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮዎች የሚሊኒየሙን የልማት ግቦች ለማሳካት ከፌዴራል መንግሥት የተመደበላቸውን በጀት የሚያስተዳድሩ…