የዲያስፖራ ኢትዮጵያ ሰላዮችን እናጋልጥ!
EMF — የኢትዮሜዲያ ድረ-ገጽ “Bad news for Meles Zenawi spies in the U.S.” ብሎ ባሰፈረው ዜና የቨርጂኒያው መሃመድ አናስ ሱኢድ ለሶሪያ አንባገነን መንግሥት ሲሰልል ተይዞ መታሰሩን ገልጾ፤ ይህም በዩናይትድ ስቴትስ ዜግነት ካገኙ በኋላ ለአቶ መለስ ዜናዊ አስተዳደር ለሚሰልሉ የገዢው ፓርቲ አገልጋዮች ከፍተኛ ማስጠንቀቂያ እንደሆነ አስፍሯል።