የኢንቨስትመንት ደንብና አዋጅ ሊሻሻሉ ነው

. የማሻሻያ ሐሳቦቹ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ይቀርባሉ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ1995 ዓ.ም ያፀደቀው የኢንቨስትመንት ማበረታቻና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች የተከለሉ የሥራ መስኮች የሚዘረዝረው ደንብ በድጋሚ ሊሻሻል መሆኑን ምንጮች አመለከቱ፡፡