የዓለም የረሀብ ሁኔታ መዘርዝርና የፀጥታ ይዞታ DW Amharic October 13, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በዓለም የምግብ እአቅርቦት እና የረሀብ ሁኔታን የሚገመግም አንድ ዘገባ ከሰሀራ በስተደቡብ የሚገኙ ሀገሮችና እና የደቡብ እስያ ሀገሮችን ለከፍተኛ የረሀብ አደጋ የተጋለጡ መሆናቸውን ገለጸ።