ኢትዮጵያ-የአነሳ ብሔረሰቦች መብትና ወቀሳዉ DW Amharic October 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ተወካዮቹ እንደሚሉት የአካባቢያዊ መስተዳድሮች ባለሥልጣናት የማሕበረሰቡ አባላትን ይበድላሉ፥ከሥራ ያፈናቅላሉ፥ የማሕበረሰቡ አባላት በብዛት በሚኖርበት አካባቢም የመሠረተ ልማት አዉታር እንዳይዘረጋ ያከላክላሉም