‹‹ፋብሪካችን ፕራይቬታይዝድ ሊሆን ነው የሚለው ነገር የእኛን ዕቅድ አያደናቅፍም››

አቶ ማቴዎስ አሰሌ የቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ

በኢትዮጵያ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀዳሚ ናቸው ከሚባሉ እጅግ ጥቂት ፋብሪካዎች ውስጥ አንዱ የቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ነው፡፡