ስደተኞች ወደ ሃገረቸው የሚልኩት ገንዘብና ጥቅሙ DW Amharic October 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር IOM እንዳስታወቀው የ3ተኛ ዓለም ሃገራት ስደተኞች በየዓመቱ ወደ ሃገራቸው የሚልኩት ገንዘብ በኢንድስትሪ የበለፀጉ ሃገራት በልማት ወደ ኋላ ለቀሩ ሃገራት ከሚሰጡት የልማት እርዳታ ከእጥፍ በላይ ልቆ ተገኝቷል ።