የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ሥራ ከጀመረ ከሦስት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ ዘመናዊ የግብይት ሥራዎች ውስጥ ግብይቱን በማስፈጸም በዋና ተዋናይነት የ…

ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ ብትጠየቁ ዛሬ፤ለሞት ሽረት መልሳችሁ፤ የደም-ዕዳ እንዳትከፍሉ: ትናንትስ የት ነበራችሁ??? ሕዝቡ በአንድነት ሊቆም:-ብሶቱ አመፅን ፀንሷል፤ በሰላም ሥም ሲረገጥ ሃያ ዓመታትን ታግሷል:: አሁን ግን በቁሙ እንዳሞቶ ሰበብ ብቻነው የሚሻው፤ ርኩስ ሲፈጠር ከጥንትም:- ሞት ብቻ ነውና ማርከሻው። እናም ! ልብ እናድርግ የሕዝብ ዳኝነት ሳይመጣ፤ በማይቀር አመፅ ተወግረን ባደባባይ-ሞት ሳንቀጣ፤ ይቅርታው እንዲቀላችሁ፤ አሁንም ለአንድነት ትጠራላችሁ። የኢትዮጵያ ሕዝብ:በሞት እሣት […]

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከስብስብነት ወደ ግንባር ለመሸጋገር መወሰኑን የድርጅቱ አመራር አባላት ባለፈው ሐሙስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ በዕለቱ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የመድረክ አመራር አባልና የኦሮሞ ሕዝብ ኮንግረስ (ኦሕኮ) ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ወደ ግንባር በተደረገው ሽግግርና በሌሎች የአገሪቱ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን ማብራሪያ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- የመድረክ አንዱ ጥያቄ ብሔራዊ […]

ሐሙስ ጥቅምት ሁለት ቀን 2004 ዓ.ም ፣ ከሰዓት በኋላ በስምንት ሰዓት አካባቢ እንደሚቀመጥ ቀጠሮ የተያዘለት፣ እነ አቶ አንዱዋእም አርጌና እስክንድር ነጋ ጨምሮ በሽብር ሥራ የተከሰሱ ኢትዮጵያዉያን ጉዳይ የያዘዉ ችሎት፣ በድንገት ተከሳሾች አስቀድሞ ሳይነገራቸዉ፣ የዚያን ቀን በጠዋቱ ሁለት ሰዓት መቀመጡን ከአዲስ አበባ የደረሰ ዘገባ ያመለክታል። ፖሊስ መረጃዎች ለማሰባሰብ ተጨማሪ ጊዜ ያሰፈልገኛል በማለቱ፣ ፍርድ ቤቱ ያለ ምንም […]

የኢትዮጵያ አንድነት ፌደራላዊ መድረክ (መድረክ) አባሉ በሆኑት ድርጅቶቹ መካከል ያለዉ መቀራረብና መተሳሰር የበለጠ በመጠናከሩ፣ ከ«ጥምረት» ወደ «ግንባርነት» መዘዋወሩን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። በዚህም መድረኩ፣ የዉስጥ አሰራሩን የበለጠ ወደ አንድነት በማምጣት፣ አባል ድርጅቶቹም አንድ ጽ/ቤት መጠቀም የሚችሉበትም ሁኔታ የተፈጠረ ሲሆን፣ በአመራር አባላቱ መካከልም ያለዉን መቀራረብና መተሳሰር የበለጠ ያሳድገዋል ተብሎም ይጠበቃል። መድረክ በኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ላይ […]

አቶ መለስ የአገር ቤቱን ህዝብ በጉልበት ፣ ፈረንጁን ደግሞ በአፍ ብልጠት መጠርነፉን ያውቁበታል፡፡ማን ነበር ? የአቶ መለስ ምላስ ሶስት ቻናል አለው ፣ ለፈረንጁ በፈረንጅኛ፣ ለትግራዩ ማህበረሰብ በትግርኛ፣ ለአማርኛ ቋንቋ አድማጩ ህዝብ ደግሞ በአማርኛ ቻናል እየለዋወጡ ነው የሚያጭበረብሩት ያለው ? አቶ መለስ በቁጭ በሉነት ቁጭ ካደረጓቸው ሞኝ ባገኝ አገሮች አንዷ የስካንዲኔቪያዋ ትንሿ አገር ኖርዌይ ናት፡፡ አቶ […]

ከሃያ ስምንት ቀናት በፊት የፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት፣ አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዱዓለም አራጌ አቶ ዘመኑ ሞላ፣ አቶ ናትናኤል መኮንንና አቶ አሳምነዉ…

የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በከፍተኛ ሽብር ውስጥ ገብቷል። ይህ አገዛዝ የቆመበት መሠረት በጣም ስስና ደካማ በመሆኑ በዘወትር ስጋት ውስጥ ነው። በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት ለመለስ ዜናዊ የወገኑ ኢትዮጵያዊያን መኖራቸው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ የሌለው ጥንካሬ ያለው እንዲመስል አድርጓል። ይህ ደግሞ በተራው የኢትዮጵያንና የኢትዮጵያዊያንን  መከራ አብዝቷል። በመለስ ዜናዊ እና ዘረኛ ቡድኑ ዙሪያ ያሉ ሰዎች ሁሉ የመለስን አገዛዝ ከልባቸው […]

ላለፉት ሃያ ዓመታት በመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ የተጫነብን ቀንበር መከራችንን አብዝቷል። መከራውም መሸከም ከምንችለው በላይ በመሆኑ ሮሮአችን ገደቡን ጥሶ ሦስት ትውልድን በአንድ ላይ እያስለቀሰ ነው። ህጻናት ልጆች ደጋግ አባቶቻቸው በካቴና ታስረው ወደ ወይኒ ሲጨመሩ እያዩ አምርረው እያለቀሱ ነው።የሚንከባከባቸው ውድ አባታቸው ለምን እንዲህ በአደባባይ ተይዞ እንደሚታሰር የሚነግራቸው ባለመገኝቱ ለጋ አእምሯቸው ለጭንቀት ተጋልጧል። የቤቱ ምሶሶ አባት በመታሰሩ […]

በስደተኛነት ገብቶ የአሜሪካ ዜግነት የተሰጠዉና አብረዉት በዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ የሆኑ የሶሪያ ዜጎች የአገራቸዉ መንግስት በወገኖቻቸዉ ላይ የሚያደርሰዉን የሰብአዊ መብት ረገጣ በመቃወም  የሚያደርጉትን ሰላማዊ ሰልፍ በተለያየ መልክ እየመዘገበና እየቀረፀ ለሶሪያ መንግስት በድብቅ መረጃ ሲያቀብል የተገኘ ሶሪያዊ ክስ የተመሰረተበት መሆኑን አሶስየትድ ፕሬስ ዘግቧል። መሃመድ አናስ ሃታም ስኡድ የተባለዉ ቅጥረኛ የራሱን ወገኖች በመሰለል መረጃዉን ለሶሪያ መንግስት እንደሚሰጥና በየጊዜዉ […]

በአዲስ አበባ ከተማ የተደራጁ የአነስተኛ እና ጥቃቅን ዘርፍ ታዳሚ የሆኑ አያሌ ወጣቶች “የፖለቲካው መሣሪያ ሊያደርገን ያሰባሰበን ኢሕአዴግ ፍጹም ህሊና-ቢስ እና ከማህበረሱቡ ጋር ማንኛውም ዓይነት ግንኙነት የሌለን ፍጡራን አድርጎ በመቁጠር እራሱ የፈጠረውን ችግር ህብረተሰቡን እያወናበድን እንድንቀርፍለት ጫና እየፈጠረብን ይገኛል” ማለታቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ዘገበ። ኢሳት በሪፖርቱ እንደገለጸው መስከረም 30 ቀን 2004 ዓ.ም ከቀትር በኋላ ለዘጋቢያችን […]

በያዝነው ጥቅምት ወር ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በይፋ ያመነው መረጃ እንደሚያመለክተው በሃገሪቱ እየታየ ያለው የገንዘብ ግሽበት መጠን አሁንም እያሻቀበ ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ የምግብ ሸቀጦች ዋጋም እየናረ መሆኑ ታወቀ። ይሄው ሪፖርት እንደአመለከተው የገንዘብ ግሽበት መጠን ከ 40.1 በመቶ በላይ ሲሆን በምግብ ዋጋዎች ላይ ያለው የግሽበት መጠን ደግሞ 51 በመቶ መድረሱ ታውቁአል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ባለፈው መስከረም ወር […]