ለስኳር ፋብሪካ ግንባታ ከ17 ሺሕ በላይ ነዋሪዎች ከቀያቸው ሊፈናቀሉ ነው Ethiopian Reporter October 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics . ‹‹ለዘመናት ከኖርንበት ቀያችን እንድንለቅ በግዳጅ ፈርመናል›› አርሶ አደሮች– ‹‹መንግሥት ቦታውን ለልማት ስለፈለገው ምትክ ቦታ ሰጥቶ ልቀቁ ብሏል›› የጃዊ ወረዳ አስተደደር